የቤተ ክርስቲያን በሮች እንዲከፈቱ የተላለፈውን ውሳኔ ለማስፈጸም መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አስታወቀ

  ከአካባቢው የፖሊስ አካላት ጋራ በመነጋገር ለነገ ማክሰኞ፣ ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ.ም. ክብረ በዓል የተዘጋጀው የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ውሳኔው፣ ለአህጉረ ስብከት እና ለመንግሥት ሳይዘገይ እንዲሰራጭ ግፊት እያደረገ ነው፤ ሀገረ ስብከቱ፣ አንድነቱን ከመንግሥት ጋራ በማወያየት አፈጻጸሙን እንዲያመቻች…

ለኮሮናቫይረስ የህክምና አገልግሎት በቀድሞው ሚሊኒየም አዳራሽ ከአንድ ሺህ አንድ መቶ በላይ አልጋዎች ተሟልተው ዝግጁ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የዓለምቀፍ ግብረ ሰናይ ሥራዎችን የሚያስተባብር ሮታሪ ክለብ ከሁለት ሚለዮን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሳቁሶችን ለማዕከሉ በድጋፍ አቀርክቷል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

አንቀጾችን በተናጥል ከመመልከት ይልቅ የሕገ መንግሥቱን መንፈስ መረዳትና እንደ አንድ ሰነድ መመርመር ለወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ የተሻለ አማራጭ መሆኑን የሕገ መንግሥት አርቃቂዎችና ምሁራን ተናግረዋል። የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ምርጫው መተላለፉ የፈጠረውን ክፍተት በተመለከተ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተላከው የሕገ መንግሥት…

በትግራይ ክልል በመቀሌ ከተማ 05 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተሰብስበው የነበሩ ወጣቶችን ኮሮና ከመከላከል ተብሎ ለመበተን በተደረገው እንቅስቃሴ ግጭት ተከስቶ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ ተብሏል። የዓይን እማኞች ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት የወጣቱ ህይወት ካለፈ በኋላ በተፈጠረው አለመግባባትም በሁለት ወጣቶች ላይ ጉዳት ደርሷል።…

ሰኞ ግንቦት 10/2012 ዓም  ================= በእዚህ ዘገባ ስር የሚከተሉትን ርዕሶች ስር ማብራርያ ያገኛሉ። >> የዓባይን ግድብ ውሃ ሙሌት በተመለከተ ኢትዮጵያ ቁርጥ ያለ መልስ በውጪ ጉዳይ በኩል ሰጥታለች >> የሱዳን ልዑክ በኢትዮጵያ ስለ ምን ተወያየ? የሱዳን በግድቡ ጉዳይ የመዋዥቅ ምክንያት >> በግድቡ ዙርያ የኤርትራ ግልጥ አቋም…

ተጨማሪ 35 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው በዚህም እስካሁን በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 352 ደርሷል። የጤና ሚኒስትሯ እንዳስታወቁት ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው እድሜያቸው ከ18 እስከ 80 ዓመት የሆኑ 17 ወንድና 18 ሴት ኢትዮጵያውያን ናቸው። ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከተለዩት 29 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣…