“…ብዙም ባይሆን ዓለም ላይ ያሉ ዕቅዳዊ ማህበረሰቦችን አይቻለሁ። እጅግ የሚያስደንቀው በባሕልም በትምሕርትም በምንም ከማይጠበቅ ሥፍራ እንዴት እንዴት ይህን የመሰለ በጣም የተራመደ ማሕበረሰብ ማቋቋም ቻሉ የሚለው ነው። አሁን ኝ ለኮቪድ 19 ዒላማ ሆነዋልና ይህንን ማዳን ለዓለም ተስፋ ነው። የዓለም ሕዝብ ያልተረጋጋበት…

የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካና እና ሕገ መንግሥታዊ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት አማራጭ ሃሳቦችን እየፈራ ነው ሲሉ የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ መሪ ተናገሩ። መንግሥት በቂ የውይይት መድሮኮችን መፍጠር እንዳለበትም አሳሰቡ። እንዲህ ያሉ መድረኮችን በመክፈት ወደ ብሄራዊ መግባባት ለመድረስ ጊዜው አልመሸም አሉ። መንግሥት በበኩሉ…

የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝ እና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ። የአውሮፓ ካውንስል እና የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፃፉት ደብዳቤ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ሲደረጉ የነበሩ የሶስትዮሽ ድርድሮችን ህብረቱ…

በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በማረቆና በመስቃን መካከል ዳግም በተቀሰቀሰ የማንነትና የመሬት ይገባኛል ግጭት የ10 ሰዎች ህይወት መለፉን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። የዞኑ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ በግጭቱ የስድስት ስዎች ህይወት ማለፉን ገልፀዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የዓለም የጤና ድርጅት በሚቀጥሉት ሰላሣ ቀናት ውስጥ “ጉልህ” ያሏቸውን ለውጦች ካላደረገ አሜሪካ የምሰጠውን ድጋፍ ለተወሰነ ጊዜ ከማቋረጥ አንስቶ እስከ ዘለቄታው ሊያቆሙ እንደሚችሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስጠንቅቀዋል። ድርጅቱ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ እያካሄደ ባለው የርቀት ወይም የኢንተርኔት ላይ ስብሰባ የተቀመጡት…

የዩናይትድ ስቴት ኮንግረስ አባላት በኮሮናቫይረስ ወቅት ኢኮኖሚውን መልሶ መክፈቱ ሚያስከትለውን ጉዳት እየመዘኑ ነው። ለሁለት ወራት በቤት ውስጥ ተገድቦ ከመቆየት በኋላ ቀስ በቀስ እየተከፈተ ያለው የአሜሪካ ኢኮኖሚ መልሶ ማንሰራራት የመቻሉ ነገር አሜሪካውያንን እያሳሰበ ነው፡፡  ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።