በሶሪያ የፕሬዚዳንት ባሻር አል አሳድ መንግሥት የኮሮናቫይረስን ቀውስ በመከላከል ስም አፈናውን እያጠበቀ መሆኑን ታዛቢዎች ተናግረዋል። ሃምሣ ዘጠኝ ሰዎች ለቫይረሱ መጋለጣቸውንና ሦስት ሰዎች ደግሞ መሞታቸውን የሶሪያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ቢገልጽም የምዕራባውያን የመረጃ ሰዎች ግን ይህ ቁጥር “እጅግ አንሶ የተነገረ ነው” ይላሉ።…

ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ በቢሊየኖች የሚቆጠር ህዝብ ከቤት እንዲውል ምክንያት ውሏል። ኢትዮጵያዊያንም ከዚህ የዓለም አዲስ ልምድ አልተነጠሉም። በርካቶች ከእንቅስቃሴዎች ተቆጥበው፣ አስጨናቂዎቹን ቀናት እየገፉ ይገኛሉ። እንዲህ ያለውን ጊዜ ለመልካም ፍሬ ለማብቃት የወጠኑት የብሄራዊ ቤተ-መጽሃፍት ኤጀንሲ እና ዋና መቀመጫውን በዮናይትድ ስቴትስ ያደረገው…

ለዘመናት በሚሊዮኖች የሚቆጠር የሲዳማ ህዝብ በሚታደምበት በጉዱማሌ አደባባይ ይከበር የነበረው የፍቼ -ጨምበላላ በዓል በኮሮና ምክንያት በሲዳማ ወረዳዎችና በሃዋሳ ከተማ ለባሰ ችግር የተጋለጡ ዜጎችን በመደገፍ እየተከበረ ነው። የ2013ዓ.ም የፍቼ -ጨምበላላ በዓል በቤት ውስጥ እንዲከበር የሲዳማ ባህል ሸማግሌዎች በመወሰን ጥልቅ አስተዋይነታቸውና ኃላፊነታቸውን…

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የኤርትራውያን ሕብረት በሚል ስም የሚንቀሳቀሱ ኤርትራውያን ከመላው ዓለም አሰባስበናል ያሉትን 2.7 ሚልዮን ብር ኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች እርዳታ ሰጥተዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

በጂጂጋ ለይቶ ማቆያ ያሉ ከጎረቤት ሃገራት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገልን አይደለም ሲሉ ወቀሱ። ማስክና ሳሙና አልተሰጠንም፣ በአንድ ክፍል ከ3 እስከ 6 ሆነን እንድንኖር እንደረጋለን፣ ከኮሮና ቫይረስ ነጻ ከሆንን በኋላም እንድንሄድ አልተደረግንም፣ የምግብና መጠጥ አቅርቦቱም ችግር ያለበት ነው ሲሉ…

መቀመጫውን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገው ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት የተባለው ድርጅት የኮቪድ- 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዙ የተለያዩ ቁሳ ቁሶችን ዛሬ ለኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አበርክቷል። በኢትዮጵያ የትብብሩ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ አማሀ መኮንን የተደረገው እርዳታ ወደ አስራ አንድ ሚሊዮን ብር ወጭ…