የአባይን ውኃና ኅዳሴ ግድብን አስመልክቶ ግብፅ በላከችለት ደብዳቤ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት አንዳች እርምጃ ከመውሰዱ በፊት የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ጥቁር እንደራሴዎች ክንፍ ፈጥኖ ጠንካራ መግለጫ እንዲያወጣ “ቀስተዳመና / ሰብዕናን ለመታደግ የተባበረ ሕዝብ” የሚባለው አሜሪካዊ…

የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በሦስት ዙር ያካሄደውን ይፋ የሙያ ምስክርነት የመስማት ሂደት ዛሬ አጠናቋል። የጉባኤው ሰብሰቢ የሆኑት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እንዳሉት ከቀረቡት 22 የፅሁፍ አስተያየቶች አብዛኛዎቹ ወደ ተመሳሳይ ድምዳሜ የሚያመለክቱ ናቸው። ዛሬ ምስክርነታቸውን የሰጡ የጤና ሚኒስቴር…

አንድ ሀገር ከገባችበት የኢኮኖሚ ችግር ለመውጣት ወይም ደግም ወደተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ለመሸጋገር ስትፈልግ ማክሮ ኢኮኖሚክ ፖሊሲዎችን ማለትም በብሔራዊ ባንክ በኩል የሚተገበረውን ገበያ ላይ ያለውን ገንዘብ መጠን እና ወለድ መቆጣጠር የሚያስችለውን Monetary Policy እንዲሁም በገቢዎችና በገንዘብ ሚኒስትር መስሪያ ቤቶች በኩል የሚተገበሩትን…

እኛ የትግራይ ተወላጅ የሆንን የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች፣ ባለፉት ቀናት ስለአጠቃላይ የአዲስ አበባ የፓርቲያችን መዋቅር እንዲሁም ኮቪድ 19፣ የምርጫ መራዘምና የህግ አማራጮች በሚል ርእስ ስናደርግ የነበረውን ውይይት በማጠናቀቅ የሚከተለውን የጋራ አቋም መግለጫ አውጥተናል፡፡የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ፓርቲያችን ብልፅግና የመላው…

ህዝበ ሙስሊሙ በራማዳን የፆም ወቅት ሲያከናውናቸው የቆዩ የተለያዩ የበጎ ተግባራት በተለይ በዚህ የኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ሰፋ ባለ ሁኔታ መቀጠል እንዳለባቸው የእምነቱ ልሂቃንና ተከታዮች ይናገራሉ። የኢድ አልፈጥር በዓል ከጥቂት ቀናት በኋላ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ይከበራል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2012 የመገለባበጥ ጨዋታ ውስጥ የሚገለባበጡት ሰዎች እርስበርሳቸው ሲተያዩ መገለባበጣቸውን ይመለከታሉ፤ በመመልከትም አእምሮአቸው አዙሪት ውስጥ ይገባል፤ ከመገለባበጡ ተመልሰው ሲቆሙ ወይም ሲያርፉ አዙሪቱ አይለቃቸውም፤ ዛሬም በመገለባበጥ ላይ ናቸው፤ ስለዚህ ከእነሱ ቁም-ነገር ለማግኘት መሞከር ሕዝብን ለማታለል ካልሆነ ሌላ ፋይዳ…