“በየቀኑ እስከ አምስት መቶ የሚደርሱ ሕሙማን በድርጅታችን ይረዳሉ። የኮረናቫይረስ በቀላሉ የሚተላለፍ በመሆኑ በበሽታው ላለመጋለጥ በሚያድርባቸው ስጋት የተነሳ በሕሙማኑና እና በሕክምና አገልግሎት አቅራቢዎች መሃከል ሳይቀር ክፍተት ይፈጠራል።“ የብርሃን የቤት ውስጥ ህክምና አገልግሎት ድርጅት ሊቀ መንበር እና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፍስሃ…

የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ያካሄደውን ጉባዔው  አጠቋል። ምክር ቤቱ አስቀድሞ ከያዛቸው የሹመት የመንግሥት ሥራ አፈፃፃም ሪፖርትና ዐዋጆቹን የማፅደቅ አጀንዳዎች ባሻገር የምክር ቤቱን ስብሰባ ረግጠው ወጥተው መስታወት በመሰባበር ፀጥታ ለማደፍረስ ሞክረዋል፣ በሙስናም የፈለጋሉ ያላቸውን አስራ ሁለት የምክር ቤቱን አባላት…

በሀረሪ ክልል የኮሮናቫይረስ ከተገነባቸው ሰዎች ጋር ምንም አይነት ንክኪም ሆነ የጉዞ ታሪክ የሌለው አንድ ነዋሪ የኮሮናቫይረስ ተገኝቶበታል። ይህም የኮሮናቫይረስ ከጋምቤላ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች ላይመኖሩን ያሳወቀ ሆኗል። የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርቧል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  …

በምሥራቅ ጉጂ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሸማቂዎች መካከል የሚደረግ ተኩስ ልውውጥ ቀጥሏል። በምሥራቅ ጉጂ በመንግሥት ጸጥታ ኃይሎችና በኦነግ ሸማቂዎች መካከል የሚደረግ ተኩስ ልውውጥ ቀጥሏል። የምሥራቅ ጉጂ ዞን አስተዳደር የኦነግ ሸኔ ሲል የገለጻቸዉ ታጣቂዎች በግዳጅ ላይ በነበሩ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት ላይ ተኩስ…

ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰተር ፤ እንደሚታወቀው ግብፅ በአባይ ጉዳይ ላይ የማይታይ እና የሚታይ ደባ ስትፈፅም እና ስታስፈፅም ቆይታለች፡፡ ይህም ሃገራችን ኢትዮጵያን ከሰላሟ እና ከልማቷ ሲያስተጓጉላት በርካታ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስትም በ2011 ሀዳሴ ግድብ ግንባታ ማስጀመሩን ተከትሎ ግብፅ ወደ ቆየችበት እኩይ ተግባሯ…