ግንቦት 14 ቀን 2012 ዓም የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ፣ በአገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣ እንኳንም ለ1441 የረመዳን/ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት ዓለም ዐቀፍ የኢትዮጵያውያን ትብብር ለፍትኅ መልካም ምኞቱን በደስታ ይገልጻል። ሁላችንም እንደምናውቀው፣ ወቅቱ…

እናት እና ታላቅ ወንድማቸውን በጥቂት ቀናት ፍርርቅ ያጡ ህጻናትን ለመርዳት ከሰሞኑ የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች አንድ የሰብአዊነት ዘመቻ አድርገዋል። በዘመቻውም ወደ 2 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ ተገኝቷል።ናኮር መልካ የዘመቻውን አስተባባሪ እና ድጋፍ የተደረገለት ቤተሰብ አባላትን አነጋግሯል። ሙሉ መሰናዶውን…

የጉዳያችን ማስታወሻ ************** ኢትዮጵያውያን በእየዘመናችን ለአገራቸው ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም የሚተርፍ ዕውቀት፣ብልሃት እና አርቆ ማስተዋል የታደሉ ሰዎች ተነስተውላታል።በቅርብ ዘመን ብናነሳ ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሃብተወልድ እና ቀዳማዊ አፄ ኃይለስላሴን መጥቀስ ይቻላል።ሁለቱም አፍሪካን ጨምሮ በመላው ዓለም ዛሬም ድረስ የተከበሩ ናቸው።ሁለቱም መላ ዘመናቸውን ለኢትዮጵያ…

በኮቪድ 19 ምክንያት ማህበረሰቡ በቤት እንዲቆዩ መወሰኑን ተከትሎ፣ በቅርብ የቤተሰብ አባላት ጾታዊ ጥቃት የሚደርስባቸው ሴቶችና ሕፃናት ቁጥር ጭማሪ እያሳየ መሆኑን የአዲስ አበባ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህ ወቅት ጥቃት የደረሰባቸው ህፃናትም በወረርሽኙ ምክንያት በቀጥታ ወደ መጠለያ ጣቢያዎች መግባት ባለመቻላቸው የለይቶ…

በአሜሪካና በመላው አለም ላይ ከ ኮቪድ 19 ጋር የሚደረገው ግብግብ እንደቀጠለ ሆኖ ከቤት ያለመውጣትክልከላው መቼ ሊያበቃ እንደሚችል ግን ሰፊ መወያያ ሆኗል። በሽታውና የሚሰራጭባቸው መንገዶች አጣብቂኝ ውስጥ የሚከት ነው።

ሞዛንቢክ ላይ የጭነት መኪና ጀርባ ባለ ኮንቴይነር ውስጥ ተቆልፎባቸው ለሞት ከተዳረጉት 64 ኢትዮጵያውያን መካከል በህይወት የተርፉት 11 ሰዎች ባለፈው አርብ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ሲሞን ማርክስ ከአዲስ አበባ ያደረሰንን ሪፖርት ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።

ሞዛንቢክ ላይ የጭነት መኪና ጀርባ ባለ ኮንቴይነር ውስጥ ተቆልፎባቸው ለሞት ከተዳረጉት 64 ኢትዮጵያውያን መካከል በህይወት የተርፉት 11 ሰዎች ባለፈው አርብ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ሲሞን ማርክስ ከአዲስ አበባ ያደረሰንን ሪፖርት ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በመካከለኛው ምስራቅና በሰሜን አፍሪካ በረሀብ የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ47 ሚሊዮን በላይ ሊሆን ይችላል ሲል የዓለም ምግብ ድርጅት አስጠነቀቀ። ይሄ ቁጥር አሁን ካለው የረሀብተኞች ቁጥር ጋርሲነፃፀር በ 6.7 ሚሊዮን ከፍ ያለ ነው።