ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራ አስፈላጊነት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ Dr. Brook Hailu Beshah NC A&T State University በህዳሴው ግድብ የግብጽ አቋም ላይ የኢትዮጵያ ቀይ መስመር የአባይ ዘመን – የህዳሴው ግድብ ጉዞ . . . https://youtu.be/VMFHwfnvFZA የአባይ ዘመን – የሃይል ማመንጫ ግድቡ በለውጥ…
በአዲስ አበባ የኮሮና ስርጭት የገነነበት አንድ መንደር ሙሉ በሙሉ ከቤት መውጣት ተከለከለ

One of the slum areas of Addis Ababa PHOTO- FILE ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ተጨናንቆ ከሚኖርባቸው አካባቢዎች በአንዱ ፣ አብነት አካካቢ፣ የኮሮና ስርጭትን ለመግታት ሲባል ሙሉ በሙሉ አንድ መንደር ውሽባ እንዲገባ ተደርጎ ነዋሪዎች ከቤት እንዳይወጡ መከልከሉን የዋዜማ ሪፖርተር…

ጠገናው ጎሹ ሩብ ምዕተ ዓመት ሙሉ በህዝብ መብትና በአገር ደህንነት ስም እየማለና እየተገዘተ በንፁሃን ዜጎች   ላይ  የመከራና የውርደት መዓት (ዶፍ) ሲያወርድ የኖረውንና በጎሳ/በነገድ/በቋንቋ አጥንት ቆጠራ ፖለቲካ  ላይ የተመሠረተውን ሥርዓተ ኢህአዴግ በበላይነት ሲዘውሩና ሲቆጣጠሩ በኖሩት  ጨካኝና ባለጌ የህወሃት ቁንጮዎች፣ እና ከሁለት…

የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ 54 ቁጥር 1 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ፤ ሁሉ አቀፍ ፤ ነጻ፤ ቀጥተኛ ትክክለኛ በሆነና ድምፅ በሚስጥር በሚሰጥበት ሥርዓት በየአምስት ዓመቱ በሕዝብ ይመረጣሉ። የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ 58 ቁጥር 2 የምክር በቱ የሥራ ጊዜ ከመስከረም…

በትግራይ ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ፀረ-ህወሓት ተቃውሞዎች ሲሰሙ ነበር።ባሳለፍነው ሳምንት መጀመርያ ላይ ግን የተቃውሞ እንቅስቃሴው በነጋዴዎች በኩል ተጀመረ።ትግራይ የአንድ የህወሓት ፊውዳል ስርዓት ሰለባ ሆናለች ያሉት ነጋዴዎች፣የፖለቲካ ስልጣን ከቀበሌ እስከ ርዕሰ መስተዳድሩ ድረስ በአንድ ቤተሰብ ስር ወድቃለች ብለዋል።ፖለቲካው ብቻ ሳይሆን የምጣኔ…
ቤተ ክርስቲያን ለምታሳድጋቸው ችግረኛ ሕፃናት ድርጅቱ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ሳቢያ የበጎ አድራጊዎች ርዳታ ሊቋረጥ ወይም ሊዘገይ ይችላል፤ የመርጃ ማዕከሉን በግማሽ ቀንሷል፤ ከ39 ሺሕ በላይ ሕፃናትንና ቤተሰቦችን እየረዳ ነው፤ ከ1965 ዓ.ም. ጀምሮ 42ሺሕ ሕፃናትን አሳድጎ ለአገር በሚጠቅሙ ሞያዎች አሰማርቷል፤ በዐቅሙ ተጠናክሮ ተልእኮውን ይቀጥል ዘንድ፣ ሥራ አስኪያጁ የርዳታ…