ኢትዮጵያ በውሀ ሀብት ትልቅ አቅም ያላት እንደሆነች ቢታወቅም ከጊዜ ወደጊዜ እደረሰ ባለው የተፋሰሰ መራቆት ምክነያት የተፈጥሮ የውሀ አካላቶቿ ለከፍተኛ አደጋ እየተጋለጡ ነው፡፡ የዓለማያ ሐይቅ አይናችን እያየ ደርቋል፣ አቢያታ ሐይቅ ሊጠፋ ትንሽ ነው የቀረው፡፡ ከዚሁ ሐይቅ ጋር የተያያዙ በርካታ የአእዋፍ ዝርያዎችም…

እንዴት ያለ ሥልጣን የዓለም ንጉስ በሰላምታ ምክንያት አገር የሚወርስ፡፡ ፖሊስ የማይፈራ ዳኛ የማያቀው የማይዳሰሰው የማይታየው ስንቱን ባለሙያ በየቤቱ አስቀረው፡፡ ምርጡ ጥበበኛ ላገር መከታው ከምድር እስከጠፈር ተመራማሪው ዛሬስ እያቃዠ ጉንፋን ድል ነሣው፡፡ ቅጠል በጣሽና ቀማሚም ጠይቆ ሁሉን ተመራምሮ ሌተቀን ተራቆ ያዳም…

ግንቦት 16፣ 2012 የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ‘በሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና የአስቸኳይ አዋጁን በሚያስፈጽመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ‘ በሚል ባወጣው አስደማሚ ጽሁፍ የሚከተለውን አስነብቦናል:: “ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸምን እንዲከታተል ያቋቋመው መርማሪ ቦርድ ግንቦት 6 ቀን 2012 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ፣ የአስቸኳይ…

ዩናይትድ ስቴትስ ባካሄደቻቸው ጦርነቶች ለአገራቸው የተሰው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቿን፤ ዛሬ ሰኞ “ሚሞሪያል ዴይ” በሚል በተሰየመው የመታሰቢያ ቀን እያሰበቻቸው ትገኛለች። እነዚህን ለአገራቸው የወደቁ አርበኞችን ለማሰብም በመላ አገሪቱ ባንዲራ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ተደርጓል።

“የዓለማችን ተፅእኖ  ፈጣሪ ሶሻል ሳይንቲስት ፕሮፊሰር ኡቫል ኖአህ ሃራሪ !  በኢትዮጵያዊያን ከመቶ ሽህ ሰዎች አንዱ ብቻ የሚያውቀው ሚስጢር!!! በሰው ልጆች ህይወት አዲስ የዓለም ሥርዓት ለውጥ  ይመጣል!!! ኢትዮጵያዊያን ከመንደር ፖለቲካ ዉጡና የዓለም አቀፍ ህብረተሰብ መነጋገሪ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳይ አጀንዳዎችን አዳምጡ!…

 ሚያዝያ 19 ቀን 2012 ዓ.ም. ጉዳዩ፡ የ2012 ሀገራዊ የችግኝ ተከላ ዘመቻ ስራን ይመለከታል፡፡ በቅድሚያ የአለማችን እና የሀገራችን ከፍተኛ የህልውና ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ (Covid-19) በሀገራችን ከፍተኛ ጉዳት እንዳያዳያደርስ በእርስዎ አመራር የሚደረገውን የተቀናጀ ርብርብ ከልብ አደንቃለሁ፡፡ እስካሁን የምናየው ውጤትም በጣም ተስፋ…

አባይ ጉዱ ፈላ አባይ ፈላ ጉዱ ሲወርድ ሲዋረድ የሰራው ጉድጓዱ ያ የቦረቦረው ያረሰው ሁዳዱ ታጠረ መሄጃው ማለፊያ መንገዱ እጁን ተሸበበ እግሮቹን ታሰረ ጉዞውን አቆመ ረጋ! ተከተረ፤ ዝንት እድሜ ዘመኑን እንዲያ እንዳልተጓዘ አፈር ግሳንግሱን እንዳላጓጓዘ ጊዜ ከዳውና ጉዱ ተዝረጥርጦ ሁሌ እንደለመደው…