በኢትዮጵያ ላለፉት 10 ዓመታት በላይ በርካታ የዛፍ ችግኞች እየተተከሉ እንደሆነ ሲዘገብ ቆይቷል በዚህም ዓመት 5ቢሊየን ችግኝ ለመትከል ዕቅድ ተይዟል፡፡ የዛፍ ችግኞች መተከሉ ተነሳሽነት ከመልካም ጎን የሚቆጠር ሆኖ ተተከል እየተባለ የሚገለጸው ቁጥር አሳማኝነቱ አጠያያቂ ብቻም ሳይሆን ውጤቱ የማይታይ መሆኑ ግልጽ በሆነ…

በ20 ሚልዮን ብር በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ ከተማ በቀዳማይት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው እንዲገነባ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የግንባታ ሂደት አነጋጋሪ ሆኗል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

በኬንያው ደዳብ የስደተኞች መጠለያ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ስድስት ደርሷል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር የኬንያ ቢሮ ቃልአቀባይ ድርጅታቸው የቫይረሱን መስፋፋት ለመቆጣጠር ከኬንያ መንግሥት ጋር እየሠራ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ሰሜን ምሥራቅ ኬንያ ማንዴራ ግዛት ውስጥ ባለው ደዳብ ሠፈር ተጠልለው…

ትናንት አመሻሽ ላይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በኮቪድ-19 ሳቢያ ህይወታቸው እንዳለፈ የሚነገርላቸውን ታማሚ ሲያክሙ የነበሩ በርካታ የጤና ባለሞያዎች የመገለል አገልግሎት እየጠየቁ መሆናቸው ተዘገበ። በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ራሳቸውን አግልለው እንደሚገኙ የሚናገሩት ባለሞያዎቹ በቂ ምላሽ እንዳለገኙም ገልጸዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

ዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ አገሮች ኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረት ለማገዝ በሚሊዮን ዶላሮች የሚገመት እርዳታ ለግሳለች፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ከሰላም አስከባሪው ጦር ግምጃ ቤቶቿ ወደ አፍሪካ ያዞረቻቸው የመስክ ሆስቲፓሎች፣ አምቡላንሶች፣ የመተንፈሻ መሳሪያዎች፣ የአፍና አንፍጫ መሸፈኛ ጭምብሎችና ባለሙያዎች ሳይቀሩ ይገኙበታል፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል…