ማይ 20202 በግሪኮች አፈ ታሪክ የተንኮለኝነት ቅጣት ተምሳሌት የሆነው የሲስፉስ ታሪክ ነው። ወደ ዝርዝሩ ሳልገባ ባጭሩ ላስቀምጠው። በጥንታዊቷ ግሪክ ሲስፉስ (SISYPHUS) የሚባል ንጉስ ነበር። በሸረኛነቱ የሚታወቅና በሌሎች ስቃይ መደሰት የሚወድ ተወዳዳሪ የሌለው የሰው ክፉ ነው። በቤተሰቦቹ፣ በባላንጣዎቹ፣ በእኩዮቹና በተወዳዳሪዎቹ ማንም…

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክኒያት በገቢያቸው ላይ ተፅዕኖ ያሳደረባቸው በአፍሪካ ቀንድና በታላላቅ ሐይቆች አካባቢ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ስደተኞች ተስፋ ወደ መቁረጥ እያመሩ እንደሆኑ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር (ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር) ማስጠንቀቂያ አውጥቷል።

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክኒያት በገቢያቸው ላይ ተፅዕኖ ያሳደረባቸው በአፍሪካ ቀንድና በታላላቅ ሐይቆች አካባቢ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ስደተኞች ተስፋ ወደ መቁረጥ እያመሩ እንደሆኑ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር (ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር) ማስጠንቀቂያ አውጥቷል።

በዓለም ዙሪያ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ቁጥር 5,618,829 መድረሱን የጆንስ ሃፕኪንስ ዩኒቨርስቲ መረጃ ጠቆመ። በበሽታው እስካሁን ለህልፈት የተዳረጉት ደግሞ ከ351ሺህ አሻቅቧል። በዩናይትድ ስቴትስ የቫይረሱ ተጠቂ ብዛት ከ1ሚሊዮን 684ሺህ ያለፈ ሲሆን የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 100ሺህ እየተቃረበ ነው። ደቡብ ኮሪያ በአርባ ዘጠኝ ቀናት…

በኢትዮጵያ ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከቤት ውጪ ሲንቀሳቀስ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድረግ እንዳለበት ግዴታ የሚጥል መመሪያ ጸደቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳሰፈሩት ህይወት ለመታደግ ሲባል ከዛሬ ጀምሮ ማንኛውም ሰው ከቤት ውጪ ሲንቀሳቀስ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ…

ሶማሊያ ውስጥ ስምንት ወታደሮች በፈንጂ መገለዳቸው ተፈለጸ። የመንግሥቱ ደኅንነት ምንጮች እንደተናገሩት ጥቃቱ የደረሰባቸው ከሞቃዲሹ አርባ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ጎሎሌ የምትባል መንደር አቅራቢያ በመኪና እየተጓዙ ሳሉ ነው። ሌሎች ሁለት ወታደሮች መቁሰላቸውን ስማቸውን እንዳይገለጽ የጠየቁ ከፍተኛ የሶማሊያ ወታደራዊ መኮነን ለቪኦኤ ገልጸዋል።…

አዲስ አበባ፡- መንግስት ነባርና በጡረታ የተገለሉ ዲፕሎማቶቿን በማሰባሰቡ በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ ሰፊ የዲፕሎማሲ ስራ መስራት እንደሚጠበቅ የቀድሞው የ16ኛ ሰንጥቅ ሜካናይዝድ ብርጌድና በኋላም የሶስተኛው ሜካናይዝድ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር…

የታላቁን ህዳሴ ግድብ በተመለከተ የግብፅ መንግሥት ፍላጎት ድብቅ አይደለም።ግልፅ ነው።ፍላጎቱ የህዳሴው ግድብ ወድሞ ማየት ነው።ይህ የዛሬው የግብፅ መንግሥት ብርቱ ፍላጎት ነው።ይህንን ፍላጎቱንም የሚያሣኩለት የተደራጁ  ፀረ -ኢትዮጵያ ኃይሎች በሀገራችን ውሥጥ እና በውጪ በህቡ አደራጅቷል።የትላንትናዎቹ  የግብፅ መንግሥታት እንዳደረጉት ሁሉ ፣ የዛሬውም የግብፅ…