ዐማራ እግሩን ለጠጠር፣ ደረቱን ለጦር ሰጥቶ፣ ኢትዮጵያን እንደ አገር ከሠሯት ነገድና ጎሣዎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ መሆኑን፣ የአገሪቱ የረጅም የመንግሥትነትና አገራዊነት ታሪክ ያስረዳል። ዐማራው ቋንቋን ከፊደል፣ ሃይማኖትን ከሥርዓት፣ ሕግን ከአስተዳደርና ከባህል፣ አጣጥሞና አዋሕዶ ለኢትዮጵያውያን የወል መጠቀሚያነት ያበረከተ ሕዝብ ነው። ጀግናና…

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በፌዴራል መንግሥቱ ላይ የሰነዘረውን ትችት በስሜትና በቁጣ የተሞላ ሲሉ የገለፁት የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ//ቤት የፕሬስ ክፍል ኃላፊ ንጉሡ ጥላሁን አሁን ለመጣው ለውጥ ምክንያቱ ከዚያ በፊት ይፈፀም የነበረው ግፍ ነው ብለዋል። ክልሉን የሚመራው ቡድን እንደዚህ ዓይነት መግለጫዎችን የሚያወጣውም በዚያው…

ኢትዮጵያ መንግሥት አልባ ለመሆን ተቃርባለችና የዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ የችግሩ መፍትሄ አካል ሊሆን ይገባል ሲል የትግራይ ክልል መንግሥት ገለጸ። የክልሉ መንግሥት የዛሬውን ግንቦት 20ን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ነው ይሄን የገለጸው። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።    

የኮሮናቫይረስን ወረርሽኝ በአዲስአበባ ከተማ መዛመት ተከትሎ በከተማይቱ ዙሪያ የሚገኘው የኦሮምያ ልዩ ዞን የበለጠ ተጋላጭ እንደሚሆን የኦሮምያ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገርናቸው አንዳንድ የቡራዩ እና የሰበታ ነዋሪዎችም በአከባቢው ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ሰዎች መገኘታቸው ስጋት እንደፈጠረባቸው ይናገራሉ። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

ሊባኖስ ውስጥ የነበሩ 337 ኢትዮጵያዊያን የሚያስፈልጋቸው የጉዞ ሰነድና ማስረጃዎች ተመቻችተውላቸው ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ። ዛሬ ከቤይሩት የወጡት ኢትዮጵያዊያን ወደ ሃገር ቤት ለመጓዝ ቀደም ሲል 550 ዶላር ከፍለው የነበረ ሲሆን ገንዘባቸው ሙሉ በሙሉ የተመለሰላቸው መሆኑን በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል። በሌላ በኩል ደግሞ የዛሬው እንስቃሴ በተለያዩ ሁኔታዎች ችግር ውስጥ የሚገኙ እና…

በጋምቤላ ክልል የኮሮናቫይረስ ምርመራ መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ካን ጋትሉዋክ በቀን 180 የኮሮናቫይረስ ናሙናዎችን መመርመር መጀመራቸውን ገልጸዋል። የኮሮናቫይርስ ምርመራ በጋምቤላ መጀመሩ በኅብረተሰቡ ዘንድ የሚታየውን መዘናጋት ሊቀንስ እንደሚችል እምነታቸው መሆኑን አንድ የጋምቤላ ከተማ ነዋሪ ተናግረዋል።…