“ለሙዚቃ ያለኝ ክብር ብቻ ሳይሆን ፍቅርም ለየት ይላል – ሙዚቃ የእውነት ድልድይ ናት” – ሓጫሉ ሁንዴሳ

ድምፃዊ ሓጫሉ ሁንዴሳ ትናንት ሰኞ ምሽት ላይ አዲስ አበባ በገላን ኮንዶምኒየም አካባቢ በጥይት ተመትቶ ሕይወቱ አልፋለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም "ውድ ሕይወት" አጥተናል ሲሉ የተሰማቸውን ኃዘን ገልጠዋል። ሕልፈተ ሕይወቱን ምክንያት…

Continue Reading “ለሙዚቃ ያለኝ ክብር ብቻ ሳይሆን ፍቅርም ለየት ይላል – ሙዚቃ የእውነት ድልድይ ናት” – ሓጫሉ ሁንዴሳ

መልካም ዘላለማዊ ዕረፍት – የሜልበርን ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ሰዓሊ ታምራት ገብረማሪያምን ተሰናበቱ

ቅዳሜ ጁን 27, 2020 ሰዓሊ ታምራት ገብረማሪያም በአገረ አውስትራሊያ ዕቅፍ ውስጥ ለዘላለሙ አርፏል። ኢትዮጵያውያንም ከሕልፈቱ ልቆ ግዘፍ ነስቶ ያለውን የሕይወት ውርሰ አሻራውን ክብርና ሞገስን አላብሰው ተለይተውታል።

Continue Reading መልካም ዘላለማዊ ዕረፍት – የሜልበርን ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ሰዓሊ ታምራት ገብረማሪያምን ተሰናበቱ

የደቡብ ኦሞ ዞን የክልል ጥያቄ አቀረበ – ኢዜማ መንግሥት ጥያቄውን እንዲያዘገይ አሳሰበ

አገርኛ ሪፖርት - የደቡብ ኦሞ ዞን 16 ብሔረሰቦችን የያዘ በመሆኑ ራሱን ችሎ በክልል እንዲደራጅ ጥያቄ ማቅረቡንና ኢዜማ - በአሁኑ ወቅት የሚነሱ የክልል እንሁን ጥያቄዎች በመንግሥት ካድሬዎች የሚነሱ እንጂ የሕዝብ ጥያቄዎች…

Continue Reading የደቡብ ኦሞ ዞን የክልል ጥያቄ አቀረበ – ኢዜማ መንግሥት ጥያቄውን እንዲያዘገይ አሳሰበ

የኢትዮጵያን የጤና ሥርዓትና የጤና ባለሙያተኞችን ደኅንነት እንደምን ከፍ ማድረግ ይቻላል?

ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ - በዲኪን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የእናቶችና ሕጻናት ጤና ተመራማሪና አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ጆርጅ ኢንስቲትዩት…

Continue Reading የኢትዮጵያን የጤና ሥርዓትና የጤና ባለሙያተኞችን ደኅንነት እንደምን ከፍ ማድረግ ይቻላል?

“እናቶች ከእርግዝና በፊት ባሕላዊ አትክልቶችን ከተመገቡ ያለ ጊዜያቸው የሚወለዱ ልጆችን ይቀንሳሉ” – ደረጀ ገድለ

ደረጀ ገድለ - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተመራማሪ፤ ከእርግዝና በፊት የእናቶች አመጋገብ በፅንስ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ አስመልክቶ ስላደረጉት የምርምር ግኝቶች ይናገራሉ።

Continue Reading “እናቶች ከእርግዝና በፊት ባሕላዊ አትክልቶችን ከተመገቡ ያለ ጊዜያቸው የሚወለዱ ልጆችን ይቀንሳሉ” – ደረጀ ገድለ

ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ተፈታ !

ሰበር ዜና!!!====== የካፒቴን መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የአካል ነፃ መውጣት አቤቱታ ተቀባይነት በማግኘቱ ፍ/ቤቱ ከማረሚያ ቤት እንዲዎጣ ተወስኗል!

Continue Reading ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ተፈታ !