ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች የተካተቱበት ልዑካን ወደ ሱዳን ድንበር አቀና

PM Abiy Ahmed and General Abdel Fattah Al-Burhan- FILE ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ላይ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያና ወታደራዊና ሲቪል ልዑካን ቡድን በድንበር አካባቢ ተገኝቶ የሀገሪቱን ራስን የመከላከል ዝግጁነት የገመገመ ቅኝት ማድረጉን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። መንግስት የድንበር አካባቢ…

ግፍ በአገር እንዳይናኝ፣ኩበት ጠልቆ ዲንጋይ እንዳይዋኝ፣ከፈለግን ፣ “የሰብዓዊ መብት ረገጣ ዛሬውኑ ይቁም!! ” በማለት ለፍትህ ዛሬውኑ እንቁም ። ትህዳ ኃሣኤ ዘ ናዝሬት “The 46-year-old man  George Floyd died Monday night(may 25/2020) after an officer held him pinned to the ground…

በዩናይትድ ስቴትሱ ማዕከላዊ ምዕራብ ክፍለ ግዛት የሚኒሶታዋ ሚኒያፖሊስ ከተማ ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ እጅ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ሰላማዊ ተቃውሞ ወደሁከት አሽቆልቁሏል። በሀገሪቱ ዙሪያ ዘረፋ፣ ንብረት ማቃጠልና ሌላም የሁከት አድራጎት ተፈጽሟል።   በትላልቆቹ የአሜሪካ ከተሞች የሰዓት እላፊ የታወጀና ህግ…

በቴክኖሎጂ ሙያ ላይ የሚሰማሩ ሴቶች ቁጥር ከወንዶቹ ጋር ሲነፃፀር 26 በመቶ ብቻ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ጥቁር ሴቶች 3 በመቶ ብቻ ናቸው። የዛሬዋ እንግዳችን እሴተ ስዩም ግን እጅግ በጣም ትንሽ ጥቁር ሴቶች በሚገኙበት በዚህ የሙያ ዘርፍ ውስጥ እራሷን አሳድጋ በአለማችን ግዙፍ…

በባለፈው ሀሙስ ግንቦት 20/2012 ዓ.ም በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ላይ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በደረሰው ጉዳት ማዘኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። የዚህን ክስተት መንስኤና ተመሳሳይ ግጭቶች የሚፈቱበትን ብልሃት ሁለቱም ወገኖች እንደሚያፈላልጉ የውጭ ጉድይ ሚኒስቴር ተጠባባቂ ቃል አቀባይ ገለፁ። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

ትናንት በራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና በፀጥታ ዘርፍ ኃላፊው ላይ ግድያ ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ፖሊስ አሰሳ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ። የአካባቢው ኅብረተሰብ ከኮሮናቫይረስ ለመጠበቅ የወጡ ሕጎችን በአግባቡ አለመተግበሩ እንዲህ ዓይነቱን ህይወት ቀጣፊ ግጭት አስከትሏል ይላል የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት።…

ኒውዚላንድ ውስጥ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች፣ አፍሪካዊ አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስች እጅ መሞቱን በመቃወም፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ተቃውሞ በመደገፍ ዛሬ ሰልፍ አካሄደዋል። ኦክላንድ ውስጥ የተቃውሞ ሰልፈኞቹ፣ ወደ የአሜሪካ ቆንስላ ሄደው፣ በዩናይትድ ስቴትስ የሚሰሙትን፣ “የጥቁሮች ህይወትም ዋጋ አለው” እና…