የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ በሀገሪቱ ዙሪያ የተቃውሞ ሰልፎች ከተቀሰቀሱ ወዲህ ትናንት ማታ ለህዝቡ ባደረጉት የመጀመሪያ ንግግር የከተሞችና የክፍለ ግዛት አስተዳዳሪዎች የነዋሪዎቻቸውን ህይወትና ንብረት ለመጠበቅ የሚያስፈልገውን ዕርምጃ አንወስድም ካሉ የጦር ኃይሉን አዘምተዋለሁ ሲሉ ዛቻ አሰምተዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

የሀረሪ ክልል ብቸኛው ክልላዊ በዓል የሆነው የሸዋል ኢድ በዓል የኮሮናቫይረስ ባሳደረው ተፅዕኖ በአደባባይ ባይከበርም በቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት በዓሉ ሁሉም በየቤቱ እንዲያከብረው መደረጉን የሀረሪ ክልል አስታወቀ። ከ15ኛው ክፍለዘመን ጀምሮ በሀረር መከበር እንደተጀመረ የሚገመተው ሸዋል ኢድ ከሀይማኖታዊነቱ ይልቅ ባህላዊነቱ የጎላ ነው ይባላል።…

የሀረሪ ክልል ብቸኛው ክልላዊ በዓል የሆነው የሸዋል ኢድ በዓል የኮሮናቫይረስ ባሳደረው ተፅዕኖ በአደባባይ ባይከበርም በቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት በዓሉ ሁሉም በየቤቱ እንዲያከብረው መደረጉን የሀረሪ ክልል አስታወቀ። ከ15ኛው ክፍለዘመን ጀምሮ በሀረር መከበር እንደተጀመረ የሚገመተው ሸዋል ኢድ ከሀይማኖታዊነቱ ይልቅ ባህላዊነቱ የጎላ ነው ይባላል።…

THE LATEST UPDATE: Updated: June 3rd, 2020 US Deaths From Coronavirus Surpass 100,000 Milestone Confirmed coronavirus cases in Ethiopia has reached 1,486 NYT honors coronavirus victims with powerful front page Spotlight: Ethiopia’s First Private Ambulance System Tebita Adds Services Addressing…

የሰው ልጅ ስላጠፋው ጥፋት ካልተጠየቀ ጭራሽ ተበዳይነት እንደሚሰማው የታወቀ ነው፡፡ ህወሃቶች እየተሰማቸው ያለው እንዲያ ነው፡፡ ስላደረሱት ዘረፋ፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ ስላወደሙት የሃገር እሴት ስላልተጠየቁ ዘረፋን ህጋዊ ያደረጉበትን፣ የኢትዮጵያን ህዝብ ደም እምባ ያስለቀሱበትን ስልጣን የያዙበት ቀን ግንቦት ሃያ አሁንም እንደ ድሮው…

የተቃውሞ ሰልፉን እያስተባበሩ ያሉ ቡድኖች ሕዝቡን ተጠቅመው የራሳቸውን የስልጣን ፍላጎት ለማሟላት የሚንቀሳቀሱ ናቸው፣ ኢትዮጵያ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ የምታገኘውን ጥቅም ለማሳጣት በግብጽ የሚደገፉ ናቸው – አቶ አዲሱ አረጋ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኮሮናቫይረስ መከላከልና ሰሞኑን በክልሉ በተለያዩ አካላት እየተጠሩ ያሉ ሰላማዊ…

የተቃውሞ ሰልፉን እያስተባበሩ ያሉ ቡድኖች ሕዝቡን ተጠቅመው የራሳቸውን የስልጣን ፍላጎት ለማሟላት የሚንቀሳቀሱ ናቸው፣ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኮሮናቫይረስ መከላከልና ሰሞኑን በክልሉ በተለያዩ አካላት እየተጠሩ ያሉ ሰላማዊ ሰልፎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን የሰጡት በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ…

ህዝባዊነት እና ዴሞክራሲያዊነት ከማያውቀው የሕወሓት ገዢ መደብ የተጎሰመው የሁከትና ብጥብጥ አቋቁሙኝ ነጋሪት መግለጫ ሰምና ወርቅ። “መልእክተኛና መልእክቱ ሲገጣጠሙ፣ የመልእክቱ ቅቡልነት ይረጋገጣል” ይባላል። መልእክተኛ በሚያስተላልፈው መልእክት፣ ይዘትና ልክ ወይም በተሻለ መጠን የሚለካ የእውነት፣ የህግ፣ የመርህ እና የሞራል የበላይነትና ስልጣን ሲኖረው ደግሞ፣…