የዓለም ጭንቀት የሆነው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ህጻናት ከትምህርት ቤቶች እንዲርቁ ምክንያት ሆኗል። ተማሪዎች በትምህርት ቤቶች ቅጽር ግቢ ውስጥ ብቻ ያገኟቸው የነበሩ ልዩ ልዩ መጽሃፍትን እና መሰል ቁሳቁሶችን እንዳያገኙ በመገደብ በለጋ ዕድሜያቸው ሊያካብቱት የሚገባውን ዕውቀት እየሸረሸረ እንደሆነም ይታመናል።በተለይ…

አምነስቲ ኢንተርናሽናል «ሕግን ከማስከበር ባሻገር» በሚል ርዕስ ባወጣው ዘገባ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል ሁለት አካባቢዎች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተፈጽመዋል ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ዘርዝሯል። በዘገባው ውስጥ በፀጥታ አስከባሪዎች እርምጃ በአሰቃቂ እና ከህግ ውጪ በሆነ ሁኔታ የዜጎች ሕይወት መጥፋቱን፣ ሴቶች መደፈራቸውን፣…

በአርባምንጭ ከተማ በኮሮናቫይረስ ተይዛ ሊሆን ይችላል በሚል ተጠርጥራ ናሙናዋ ተወሰዶ ለይቶ ማቆያ ከገባች በኋላ ራሷን ያጠፋች ወጣት ውጤት ነፃ መሆኑን የከተማው ጤና አጠባበቅና የፖሊስ ኃላፊዎች ገለፁ። ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ከማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ከማተኮር ይልቅ ሊደርስ ስለሚችል የስነ ልቦና ጉዳት…

በአርባምንጭ ከተማ በኮሮናቫይረስ ተይዛ ሊሆን ይችላል በሚል ተጠርጥራ ናሙናዋ ተወሰዶ ለይቶ ማቆያ ከገባች በኋላ ራሷን ያጠፋች ወጣት ውጤት ነፃ መሆኑን የከተማው ጤና አጠባበቅና የፖሊስ ኃላፊዎች ገለፁ። ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ከማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ከማተኮር ይልቅ ሊደርስ ስለሚችል የስነ ልቦና ጉዳት…

ቻይና በዓለምቀፉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት፣ የኢኮኖሚ ቀበቶዋን እያጠበቀች ባለችበት በአሁኑ ወቅት፣ የአፍሪካ መሪዎች የመሰረተ-ልማቶች ውጥኖችና የንግድ መፃኢ ዕድል በአንዳንድ ሁኔታ ደግሞ የብድር እፎይታ ማግኘትን አስመልክቶ፣ የአፍሪካ መሪዎችን እያሳሰበ ነው ተብሏል። ከቻይና የሚወጣውና ወደ ቻይና የሚገባው የንግድ መጠን፣ በዓመት ከ$200 ቢልዮን…

በዩናይትድ ስቴትስ በአረጋውያን መጦሪያዎች ውስጥ የነበሩ 26ሺህ የሚሆኑ የዕድሜ ባለጸጎች፣ በኮቪድ-19 ሞተዋል። በአጠቃላይ በሀገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት ከሞቱት ሰዎች ብዛት ወደ አንድ አራተኛው ይጠጋል ተብሏል። 450 የሚሆኑ በአረጋውያን መጦርያዎች ውስጥ ይሰሩ የነበሩ ሰራተኞችም፣ በኮቪድ-19 ህይወታቸውን አጥተዋል።

የዓለም የጤና ድርጅት፣ ማዕከላዊና ደቡባዊ አሜሪካ፣ ኮሮናቫይረስ የሚዛመትባቸው ቀጠናዎች እየሆኑ ነው ሲል፣ ትናንት ሰኞ አስታውቋል። የቫይረሱ መዛመት እንደበረታባቸው ያስታወቁት የአሜሪካ ሀገሮች ብራዚል፣ ኮሎምቢያ፣ ፔሩ፣ ቺሊ፣ ሜክሲኮና ቦሊቭያ መሆናቸውን፣ የዓለም የጤና ድርጅት የአስቸኳይ ጊዜ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስኪያጅማይክ ራያን ጠቁመዋል። ሜክሲኮ…

በኦዲት ግኝት እንዲመለስ ከተጠየቀው 798 ሚሊዮን ብር የተመለሰው 124 ሚሊዮን ብቻ ነው **************************** ባለበጀት መስሪያ ቤቶች በ2010 በጀት ዓመት የኦዲት ግኝት ለመንግስት መመለስ ከነበረባቸው 798 ሚሊዮን ብር የተመለሰው ጥቂቱ ብቻ መሆኑን የፌዴራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ። የፌዴራል ዋና ኦዲተር ባለበጀት መስሪያ…