በግንቦት ወር ሪፖርት በተደረጉት የሳይበር ጥቃቶች 460 ሚሊዮን መዝገቦች ሾልከዉ መገኘታቸዉን አይቲ ገቨርናንስ /IT Governance/ ይፋ ማደረጉ ተገለፀ፡፡   ይህ ቁጥር በይፋ ሪፖርት ከተደረጉ ክስተቶች ብቻ የተገኘ መረጃ በመሆኑና ቁጥሩ ከዚህ እጅግ ከፍ እንደሚል ተነግሯል፡፡   የሳይበር አደጋ እና የግላዊ…

  https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/A5E3FB38_2_dwdownload.mp3 ጋዜጠኛ ስዩም ጌቱ እንደሚለው በሁለቱ ወገኖች መካከል ልዩነቱ የሰፋው በምርጫ ሰበብ የተፈጠረውን ሕገ መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ፓርቲ የራሱን አማራጭ ማቅረቡን እንደ አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች ሁሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ባለመቀበላቸው ነው።ይሁንና ልዩነቱ ከዚህም በፊት እንንደነበረ ስዩም ይገልጻል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በአምነስቲ ኢንተርናሽናል የወጣውን መግለጫ መመልከታቸውን እንዲሁም በመግለፃው ላይ የማጣራት ስራም መጀመራቸውን ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ወይዘሮ አዳነች አበቤ አስታወቁ። ጠቅላይ አቃቤ ሕጓ “ሰበዓዊ መብት የምናከብረው እና የምናስከብረው ለማንም ብለን ሳይሆን ለህዝባችን እና ለፍትህ ስንል ነው” ብለዋል። መግለጫውን የማጣራት ስራችንን አጠናቀን ምላሽ…

ይህ የአማርኛ ቪዲዮ የ ሃያ ሃያ ህዝብ ቆጠራን ያስተዋውቆታል ፣ የኦንላይን መጠይቁን ፈጣን አጠቃላይ እይታን ያቀርባል እና ለጥያቄዎቹ መልስ በእንግሊዘኛ እንዲያገኙ ያግዝዎታል፡፡ አሁን ምላሽ ይስጡ በ https://my2020census.gov/ ለበለጠ መረጃ፣ https://2020census.gov/am.html ይጎብኙ፡፡ ቪዲዮን ለማውረድ ከ https://www.census.gov/content/census… ላይ ያገኛሉ፡፡ Respond now at…