የተከበራችሁ የአሥራት ሚድያ ቤተሰቦችና ወዳጆች፤ አሥራት ሚድያ ከአንድ ዓመት ከጥቂት ወራት በፊት ለወገናቸው ችግር ቀድመው ደራሽ በሆኑ የአማራ ልጆች ርብርብ ሲመሰረት፤ ተስፋ የተደረገው የአማራ ሕዝብ ልጆች ብቸኛ የሆነውን የሕዝባቸውን ድምጽ በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸውና በጊዜያቸው ደግፈው እንደሚያስቀጥሉት በመተማመን ብቻ እንደነበር እናምናለን። ለዚህም…

በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን ቆራሪት በተባለች ከተማ ነዋሪዎች ተቃውሞ ሰልፍ በማካሄዳቸው ሰዎች እያተሰሩ ነው ተባለ። በዚህ ሁለት ቀን ከ150 በላይ ሰዎች መታሰራቸው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የከተማው አስተዳደር በበኩሉ ታስረዋል ተብሎ የተገለፀው ቁጥር የተጋነነ ነው፤ የህዝብ ሰላም ለማወክ የሚሰሩ ሰዎች…

የኢትዮጵያ መንግሥት ሰብዓዊ መብትን የሚያስከብረው ለህዝቡና ለፍትህ ሲል ነው ያሉት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች አማካኝነት ይፈፀማል ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ ያወጣው ሪፖርት ዝርዝር ጉዳይ ላይ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን…

በአማራ ክልል በ161 ወረዳዎች የወባ በሽታ መከስቱ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት ላይ እንቅፋት እንዳይፈጥር ተሰግቷል። ክልሉ እንዳስታወቀው ከበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ሀምሌ ወር እስካሁን ድረስ 400ሺህ ሰው በወባ በሽታ ተጠቅቷል። በተለይ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ የክረምቱን መግባት ተከትሎ ወረርሽኙ እየተስፋፋ እንደሚገኝም…