ሰሞኑን የልውጥ ዝርያን ወሬ አስመልክቶ መነሻው ምን እንደሆነ ለእኔ ግልጽ  አልነበረም፡፡ ብዙዎች ትክክለኛው መረጃ ኖሯቸው ሳይሆን ከወሬ ወሬ የሰሙትን ነበርና የሚያደርሱን፡፡ ጉዳዩን ከየት እንደጀመረ ለማወቅ አስቤ ስፈልግ አገኘሁት፡፡ ብዙዎች ለመንግስት ቀረብ ያለ ግለሰቦች ምንም የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም በሚል ይሞግታሉ፡፡…

በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ኦሮምያ አንዳንድ ቦታዎች የሚፈፀም ግድያ መቆም አለበት ሲሉ አንዳንድ የሃገር ሽማግሌዎችና የፖለቲካ ሳይንስ መምህራን አሳስበዋል። መንግሥትም ሆነ ማንም የተለየ የፖለቲካ አመለካከት አለኝ የሚል ለህዝቡ ሰላም ሲባል ተቀራርበው መወያየትና ህዝቡን መሠረት ያደረጉ የፖለቲካ መፍትሄዎችን ሥራ ላይ ማዋል አለበቸው ብለዋል መምህራኑና…

ባለፈው ዓመት የተተከለውን አራት ቢልዮን ችግኝ ክብረወሰን ይሰብራል በተባለ ዘመቻ በዚህ ዓመት አምስት ቢሊዮን ችግኝ እንደሚተከል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል። ነገ በሚከበረው የአካባቢ ቀን ላይ በመላ ሃገሪቱ የችግኝ ተከላ መርኃግብር እንደሚጀመር የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሬስ ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን በተለይ ለቪኦኤ ገልፀዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ከሣምንት በፊት “ከቦሌ ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ተወስደው የት እንደደረሱ አይታወቅም” የተባሉ የፖለቲካ አመራር አባላት በአንድ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንደነበሩ ታውቋል። ካምስቱ መካከል አንዱ ግን ፖሊስ “በወንጀል እጠረጥራቸዋለሁ” ብሎ ፍርድ ቤት እንዳቀረባቸው ምንጮች ገልፀዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ድንበር ተሻጋሪ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ምክንያት የምግብና የማረፊያ አገልግሎት አናገኝም፤ ከፍተኛ መገለል እየደረሰብን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል። ለችግሩ መፍትኄ ለማበጀት መሥሪያ ቤታቸው እየሠራ መሆናን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ያደታ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡ አገልግሎት አንሰጥም የሚሉ በህግ እንደሚጠየቁ ዳይሬክተሩ አስታውቀዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  