“አነሳሳችን አገራችንን ከወረርሽኙ ለመከላከል በዕውቀታችን መደገፍ እንችላለን በሚል ነው” – ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉና አዜብ ገብረሥላሴ

 ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤናና ምጣኔ ሃብት መምህርና ተመራማሪ፤ አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ የጆርጅ ኢንስትቲትዩት የጤና ሥርዓት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ ለኮቪድ -…

Continue Reading “አነሳሳችን አገራችንን ከወረርሽኙ ለመከላከል በዕውቀታችን መደገፍ እንችላለን በሚል ነው” – ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉና አዜብ ገብረሥላሴ

“በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል የሚያመዝነው አለመተማመን ነው” – ዶ/ር አዲሱ ላሽተው

ዶ/ር አዲሱ ላሽተው - በብሩኪንግስ ኢንስቲትዩሽን ተመራማሪ ናቸው። የታላቁ ሕዳሴ ግንባታ በአፍሪካ ቀንድና አካባቢው ስለሚያበረክታቸው ትሩፋቶች ይናገራሉ።  

Continue Reading “በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል የሚያመዝነው አለመተማመን ነው” – ዶ/ር አዲሱ ላሽተው

በኢትዮጵያ መንግሥት ባለ ስልጣናትና ጋዜጠኞች መካከል ተግባቦት አለ?

ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆነ የዓለም አቀፍ ብዙሃን መገኛኛ ተወካይ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች፤ ግሩም ጫላ (China Global Television Network) ፣ ኤልያስ መሠረት (Associated Press) ፣ ዳዊት በጋሻው (Al-Ain News) እና ስለሺ ተሰማ…

Continue Reading በኢትዮጵያ መንግሥት ባለ ስልጣናትና ጋዜጠኞች መካከል ተግባቦት አለ?