ከበላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ባለፈው ሳምንት አሜሪካ አንድ ነጪ ፖሊስ የጥቁሩን ጆርጆ ፍሎይድን የአየር ቧንቧ ተመሬት አጣብቆ መግደሉ ዓለምን አነጋግሯል፡፡ በኢትዮጵያ ግን መርጠው ባልተፈጠሩበት ዘራቸው ምክንያት ተነነፍሳቸው እንደ ድንጋይ ገደል የተወረወሩት፣ በቆንጨራ የተቀሉት፣ በስናፐር የረገፉት፣ በቁማቸው ዓይናቸውን የተመንቀሉት፤ ብልታቸውን የተቆረጡት፤ እንደ…

ግንቦት 29 ቀን 2012 ዓም(06-06-2020) ማንኛውም በተፈጥሮ ሂደት የሚያልፍ አካል መጀመሪያና መጨረሻ አለው።ከመኖር ወደ አለመኖር ይሻገራል።ይወለዳል ፣ያድጋል፣አርጅቶም ይሞታል።ከቶም ቢሆን እንደነበረ አይቆይም።በጊዜ ብዛት በመልክ፣በጸባይ፣በቁመና ይለዋወጣል።ከላይ የምናዬውም የአበባ ምስል ይህንኑ የተፈጥሮ ሕግ ተከትሎ ማለፍ የሚገባውን ደ,ረጃ አልፎ መጨረሻው ላይ ጠውልጎ የመክሰሙን  ሂደት…

” ባንድ እግራቸው ጫካ ባንድ እግራቸው ደሞ ሰላማዊ ትግል ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች አሉ”:ከአምንስቲ ዘገባ በፊት ኢትዮጲያ ውስጥ ሰላም ለምን ጠፋ የሚለው መታወቅ አለበት…?ይሄን ስናይ አንዳንድ ፓርቲዎች ባንድ እግራቸው በሰላም እንታገላለን እያሉ ባንድ እግራቸው ደሞ ጫካ ያለውን ሰርዊትየሚመሩት እራሳቸው ናቸው::ይሄ ከባድ…

  ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ ሚኒያፖሊስ ከተማ በፖሊስ እጅ ባለበት ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ በሀገሪቱ ዙሪያ የተቃውሞ ሰልፉ ቀጥሏል፤ የዛሬው  የሀገሪቱ መዲና የተቃውሞ ሰልፍ ከሰሞኑ ሁሉ የገዘፈ እንደሚሆን ተጠብቋል፤  የሚኒያፖሊስ ከተማ አስተዳደር ፖሊሶች የሚይዙትን ግለሰብ  አንገት አንቀው በቁጥጥር…

እኛ ጥቁሮች ዛሬም የቦብን “ተነሱ፣ !ታገሉ፣ !ለመብታችሁ ከመፋለም አታፈግፍጉ ! “የሚለውን መዝሙር ፣በህብረት እንዘምራለን።ብዙሃኑ ነጮችም አብረውን ይዘምራሉ። የቦብንም ግጥም መረቅሁላችሁ። “አበጀህ !” አትሉኝም።    ይብቃል ማለት ይበቃል ነው። መጀመሪያ ቃል ነበር ፣ቃልም እግዛብሔር ተተከል፣ ተነቀል ፣ሁን እያለ ፣በቃል የሚፈጥር። አንተም…

የብሄርተኞች ቡፌ/ቡቲክ (“Boutique Nationalism”)1 ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም ሃራሪ የሄግልን ዴሊክቲካልና ሂስቶሪካል ማቴሪያሊዝም (ቁስአካል) ማርክስ በአፍጢሙ የቆመውን በእግሩ እንዲቆም አደረኩት ባለ መቶ አመቱ ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም ሃራሪ፤ በዓለም ብቸኛ የሰው ልጆችን የልብ ወለድ ታሪክ ፈጠሪ መሆናቸውና የመደራጀት ችሎታቸው መሆኑን አዲስ ግኝቱ…

በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው የውዳሴ ግድብ የማንንም አገር አሉንታዊ ፍቃድ የማይጠይቅ እንደሆነ ብዙ ተብሎለታል ሁላችንም የምናምንበት ነው። በዚህ ዙርያ ለማለት የምፈልገው አንድ አገር የውሃ ሃብቷን ለምን ተግባር ትጠቀምበታለች ተብሎ የሚታሰበው የመጀመርያ የሃብት ክፍፍል ሲነሳ የሚመጣ መሰረታዊ ሃሳብ ነው።ይህም ሃብቱ…

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) በአንድ የዜና አውታር ሰሞኑን እንደተከታተልኩት የአማራ ክልል መንግሥት የእምቦጭን መጥፋት አይፈልግም ብቻ ሳይሆን ይበልጥ እንዲስፋፋ  ጠንክሮ እየሠራ ነው፡፡ ለምን? እጅግ ሲበዛ አጠያያቂ ነው! ይህ ጉዳይ መላውን የሀገሪቱ ሕዝብ ሊያሳስብ ይገባል፡፡ በተለይም በቅርቡ የሚገኘው የአማራ ሕዝብ ለምን ብሎ…