ዳራ፡ የኢትዮጲያ አየር መንገድ ከሰባ በላይ አመታትን በጥንካሬ የዘለቀና ብሄራዊ ኩራት የሆነ አለማቀፋዊ የህዝብ ወ መንግስት ድርጂት ነዉ፡፡ ዘመኑን እየዋጀ ስለደረሰበት ስኬት ሁሌም የሚያወራለለት ይህ ድርጂት የጥንካሬዉና ዘመን ተሸጋሪነት ሚስጥሩ አንድም በጠንካራ ሳይንሳዊ መሰረትና አለም አቀፍ ተቋማዊ አደረጃጄት ላይ መገንባቱ…

የጣና በለስ የሀይል ማመንጫ ፕሮጄክት ለእንቦጭ አረም መስፋፋት ዋነኛ መንስኤ ነው በሚል እየቀረበ ያለው አመክንዮ ትክክል አይመስለኝም፡፡ የጫራጫራ ግድብ መሰራትም እንዲሁ፡፡ የዚህ ፅሑፍ መነሻ ወንድምስሻ የተባሉ ፀሀፊ  በፌስ ቡክ ገፃቻው ላይ የፃፉትን ፅሁፍ በዘ- ሀበሻ ድረገፅ ላይ  ተለጥፎ ስላየሁ ነው…
የአፍሪካ ኅብረቱ መስጊድ እና ሕጋዊነቱ

የቦታው አሰጣጥ፥ በሃይማኖት ተቋማት የአምልኮ ማካሔጃ ቦታ አፈቃቀድ መመሪያ ከተዘረዘሩት መሳፍርት አንዳቸውንም አያሟላም፤ ከነባሩ ደብር 100 ሜትር በማይርቅ ቦታ መስጊድ እንዲተከል መፍቀድ፣ የእምነት ነፃነትን መጋፋት እንጂ ማስከበር ሊኾን አይችልም፤ የከተማዋን ማስተር ፕላንም የተከተለ አይደለም፤ ደብሩ በልማት ስም ለተወሰደበት ቦታ ትክ…
በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የጤና ተቋም ስራተኛች ቁጥር 97 ደርሷል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጲያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የጤና ተቋም ስራተኛች ቁጥር 97 ደርሷል ፣ በአብዛኛዎቹ በሁለት ሳምንት ውስጥ የተያዙ ናቸው፡፡ በኢትዮጲያ የኮረና ቫይረስ ከገባበት መጋቢት ወር በኃላ ስርጭቱ ባለፉት ሁለት ሳምታት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑንና በቫይረሱ የሚያዙ የጤና ተቋም ሰራተኛች ቁጥርም…

ለማስተዋል፡-ሰሞኑን በምድረ አሜሪካ ሚኒአፖሊስ ከተማ  በጠራራ ፀሐይ በሰላማዊ መንገድ ላይ ፖሊሶች ጆርጅ ፈሎይድ የተባለወን ጥቁር ጎልማሳ ሲገድሉ የሚያሳይ ፊልም ከተለቀቀ በኋላ ዓለም ዓቀፍ ይዘት ያለው የሚመስል የሕዝብ ተቃውሞ እየታየ ነው፡፡ ግፉ በተፈጸመባት አሜሪካ ከጎዳና ላይ ተቃውሞ አልፎ ኃይል ወደ ተሞላበት…