“ሥልጣንን ያለ ህዝብ ምርጫ ለማራዘም ሲባል ሕገ መንግሥቱን መጣስ ህሊናዬ አይፈቅድልኝም” ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም

ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም ከፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤነት መልቀቃቸውን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ሥልጣንን ያለ ህዝብ ምርጫ ለማራዘም ሲባል ሕገ መንግሥቱን መጣስ ህሊናዬ አይፈቅድልኝም ሲሉ ነው የገለጹት፡፡ የሕገመንግሥት ትርጉም የሕገመንግስቱን መንፈስ ለመተርጎም…

Continue Reading “ሥልጣንን ያለ ህዝብ ምርጫ ለማራዘም ሲባል ሕገ መንግሥቱን መጣስ ህሊናዬ አይፈቅድልኝም” ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም

አቶ በሪሁን ደጉ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ክፍል ሃላፊ

“ ክብርት አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም  መንግስት ባጸደቀላቸው መሰረት ያለደሞዘ እና ያለ  ኢምባሴው ውክለና  እስክ መስከረም 30  ድረስ በእረፍት ላይ ይቆያሉ ። ‘’

Continue Reading አቶ በሪሁን ደጉ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ክፍል ሃላፊ

ከጅግጅጋ ተፈናቅለው በሱልልታ የሚገኙ ዜጎች በውሀ እጦት ተቸግረናል አሉ

ከሁለት አመት በፊት ከኢትዮ ሱማሌ ክልል በነበረ ግጭት ተፈናቅለው በሱልልታ መጠለያ የሚገኙ ከሶስት ሺ በላይ ዜጎች ውሀ እጦት አንደተቸገሩ እና በዚህም ምክንያት ከንፅህና ጉድለት ጋር ተያይዞ ለሚመጣ በሽታ እየተጋለጡ መሆኑን…

Continue Reading ከጅግጅጋ ተፈናቅለው በሱልልታ የሚገኙ ዜጎች በውሀ እጦት ተቸግረናል አሉ

ዶ/ር መልካም ከበደ በሲድኒ የቻርለስ ፐርክን የምርምር ማእከል የሳይንስ ተመራማሪ

“ አሁን በደረስንበት የምርምር ውጤት መሰረት የስኳር ህመምን ማጥፋት ባይቻልም ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር ጤናም ህይወትን መምራት ይቻላል። “  -      ዶ/ር መልካም ከበደ

Continue Reading ዶ/ር መልካም ከበደ በሲድኒ የቻርለስ ፐርክን የምርምር ማእከል የሳይንስ ተመራማሪ