ከ14 ዓመታት በተሻገረ የሙያ ዘመኑ የዛሬ እንግዳችን አዱኛ በቀለ የራሱን አሻራ የተወባቸውን ስራዎቹ በርካቶች ናቸው። የአሜሪካ ደህንነት መስሪያ ቤት ድረገጽ ማሻሻያ ግንባታዎች ከፍተኛ አበልጻጊ (senior developer)ሆኖ ሰርቷል። የሜሪላንድ የኒቪርሰቲ ፣ማርዮት ፋውንዴሽን ፣ ዋተር ሴንስ እና ሌሎች ዘርፈ ብዙ ተቋማትን ድረ-ገጽ በዋናነት ገንብቷል።…
Egypt, Sudan, Ethiopia to resume dam talks Tuesday

Khartoum (AFP) – Sudan, Egypt and Ethiopia will resume negotiations on Tuesday over the filling of a controversial mega-dam Addis Ababa is building over the Nile, Khartoum said. Irrigation and water ministers from the three Nile basin countries will meet…

  “Why do people lie?” በሚል መሪ ጥያቄ አንዳንድ እውነታዎችን ከአንዳንድ ምንጮች መዳሰስና ወደ እናንተ ማድረስ ፈልጌ ሳለ ኢንተርኔት ተቋረጠብኝ፡፡ እኔው ከማውቀው ተነስቼ ትንሽ ልጓዝበት ነው፡፡ በርግጥም  “ሰዎች ለምን ይዋሻሉ?” ከባድ ጥያቄ ነው፡፡ መልሱም እንዲህ በቀላሉ የሚገኝ አይመስልም፡፡ እንደምገምተው ውሸት…

የህዝብን የልብ ትርታ መሥማት ያልቻሉ አባገነን ባለሥልጣናት ሁሉ መጨረሻቸው አያምርም።ህዝብን ሣይከፋፍሉ እንደ አንድ በማየት ምን እንደሚሻ ቀርበው ሊያዳምጡት፣ውሥጡን ልቡን ሊያውቁት ይገባል። ” ሂትለር ና ሞሶሎኒ፣ከአውሮፖ ፤ ከላቲን አሜሪካ ፖል ፐት ና ፒኖቼ ፤ ከአፍሪካ ቦካሳ ና ኢዲያሚን በጨካኝነትና በአምባገነንነታቸው ፣…

ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለሁሉም የግል ዩኒቨርስቲዎች ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ጤና ቢሮዎች ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች ለብሔራዊ የCOVID-19 ምርምር ግብረ-ሀይል አባል ተቋማት ለፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጄንሲ ለፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት ለከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጄንሲ ለከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ለሳይንስና ከፍተኛ…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በተደረገ 4,599 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 190 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን እንዲሁም የ5 ተጨማሪ ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር ሚኒስቴሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡ ሚኒስትሯ እንደገለፁት ቫይረሱ የተገኘባቸው 135 ወንድ እና 55 ሴት ኢትዮጵያዊት ሲሆኑ…