ብጹዕ አቡነ ኤልያስ፣የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በአውሮፓ አህጉረ ስብከት የሰሜን አውሮፓ እና ስካንድንቭያን ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የወቅቱን ወረርሽኝ በተመለከተ ለምዕመናን ያስተላለፉት ልዩ መልዕክት  – ድሆችን አስቡ!  ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

ትላንት በተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኘትው ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ የነበሩት ዶ/ር አብይ ለበርካታ ጥያቄዎች አግባብነት ያለው ምላሽ ቢሰጡም በሁለት ጉዳዮች ግን ሲፎርሹ ታዝቤያለሁ። አንደኛው የታፈኑትን ሴት ተማሪዎች በተመለከተ የተናገሩት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የአምነስቲ ኢንተርናሽናልን መግለጫ…

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2012 ዓ.ም (አብመድ) የእምቦጭ አረምን ከጣና ሐይቅ ለማስወገድ መንግሥትና ተመራማሪዎች ዘላቂ መፍትሔ እስከሚያመጡ በጉልበታቸው እንደሚያግዙ የባሕር ዳር ወጣቶች አስታውቀዋል። ወጣቶቹ ዛሬ በጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም በኩል ያለውን የጣና ክፍል የእምቦጭ አረም ነቅለዋል። በነቀላው የተሳተፉት የባሕር ዳር ከተማ…

በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ እስካሁን የተገኘው ትክክለኛ መፍትሄ የሰው ጉልበት ነው ይላሉ የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር።

በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ በኮቪድ-19 ህይወቱ ያለፈን ግለሰብ ተሰባስበው የቀበሩ 57 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደረገ፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ እንዳስታወቀው ግለሰቡ አደጋ ደርሰበት ህይወቱ ቢያልፍም በተደረገለት የናሙና ምርመራ ቫይረሱ እንዳለበት ተረጋግጧል፡፡…

የሶማሌ ክልል የኮሮናቫይረስን የመከላከል ሥራው ከአቅሜ በላይ እየሆነብኝ ስለሆነ የፌዴራል መንግሥትና የሚመለከታቸውን አካላት እገዛ እሻለሁ ሲል ጥሪ አቀረበ። እስካሁን በክልሉ በአንድ ቀን ዕድሜ ከተመዘገቡት ትልቁ መሆኑ የተነገረለትን 57 ሰዎች ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው በምርመራ የተረጋገጠበትን ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ለተጨማሪ የተያያዘውን…

እንግዲህ በክብርም፣ በምልጃም፣ በልምምጥም አልሆነምና ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልንገራችሁ። ሰማችሁ አልሰማችሁ ከማስጠንቀቅ ወደሁዋላ አልልም። እንዲህ ነው ጉዳዩ! ይድረስ ለህውሀቶች – በተለይም ቱባዎቹ ባለስልጣናት ባለፈው እነዛ የደንቢዶሎ ህጻናትን መሰወር አስመልክቶ የናንተው ክፉ እጅ እንዳለበት ጠርጥሬ የሆነች ማስታወሻ ልኬ ነበር። እንደፈራሁትም የዖሮምያ…