የኮሮና ቫይረስ በማህበረሰቡ ውስጥ ሊያስከትል የሚችለውን የጤና ደህንነት በመፍራት ኢትዮጵያ እንደ አብዛኞቹ የዓለም አገራት ትምህርት ቤቶችን በመዝጋቷ፣ በአሁኑ ሰአት 26 ሚሊዮን የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በቤት ውስጥ እንደሚገኙና ይህም በመማር ማስተማሩ ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ እንዳለው የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት አብዛኛው የጤና ተቋማት የእርግዝና ጊዜአቸው ገና የሆኑትንና ተጨማሪ የጎንዮሽ ችግር የሌለባቸውን እናቶች ቀጠሮ እንዲራዘም አድርገዋል። ይህን ተከትሎ አንዳንድ ነፍሰጡር እናቶች በተሳሳተ ግንዛቤ ወደ ጤና ተቃማት ለክትትል መሄድ ፍርሀት እንዳሳደረባቸውና አንዳንዶቹም ሙሉ ለሙሉ ክትትል በማቇረጣቸው ለችግር እየተጋለጡ መሆናቸውን…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቀጠለ በኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው 15 ሚሊዮን ሰዎች በተጨማሪ ሌላ 15 ሚሊዮን ሕዝብ ለምግብ እጥረት ሊጋለጥ ይችላል ሲሉ በግብርና ሚኒስቴር እርሻ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሳኒ ረዲ ለቪኦኤ ገለፁ።

በሎስ አንጀለስ የሚኖረው የቴክኖሎጂ ባለሞያ ዮሴፍ አዱኛ ኢትዮጵያውያኖች የዲጂታል ኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ወደፊት ለሚፈጠሩ አዳዲስ የሰራ እድሎች ብቁ ሆነው እንዲገኙ በማሰብ የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን በአማርኛ እየተረጎመ ያሰለጥናል። በኢትዮጵያ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትንም የቴክኖሎጂ ትምህርት አሰጣጣቸውን ለማሻሻል ያግዛል። ባልደረባችን ስመኝሽ የቆየ ከዮሴፍና እሱ…

በአማራ ክልል ሦስት ዞኖች የበረሃ አንበጣ ተከስቷል

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2012 ዓ.ም (አብመድ) የበረሃ አንበጣ መንጋው ባለፉት ዓመታት ካሳለፏቸው ድርቆች በላይ አሳሳቢ እንደሆነባቸው የስሃላ ሰየምት ወረዳ ነዋሪዎች አስታውቀዋል፡፡ የበረሃ አንበጣ መንጋ በኢትዮጵያ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ የግብርና እና እንስሳት እርባታ ዘርፉ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳደሩን ቀጥሏል፡፡ አብመድ ከዚህ…

በባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ የጭነት መኪና አሽከርካሪ ሳዲቅ ሃጂ ኢብሮን በመግደል ወንጀል የተጠረጠሩ 12 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። ከተጠርጣሪዎች ውስጥ ሁለቱ የመደበኛ ፖሊስ አባላት ሲሆኑ አስሩ የዲንሾ ፓርክ ጥበቃ ሰራተኞች መሆኑ ተገለፀ። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።