የአፍሪካ አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድ ኢ- ሰብዓዊ አሟሟት ተከተሎ በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ በተነሱ ግጭቶች ሳቢያ በአሜሪካን ሃገር ሚኒሶታ ግዛት ሜኒያፖሊስ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የቦሌ ሬስቶራንት ባለቤቶች ሁለት የንግድ ቤቶቻቸውን በቃጠሎ አጥተዋል፡፡ ይሁን እንጂ “ምንም እንኳን የዘመናት የላባችን ውጤት በመውደሙ ሃዘን…

በሰሜናዊው ኢትዮጵያ ካሉት ግዙፍ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች በአንዱ የመጀመሪያዋ ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ የሆኑ ሰው በምርመራ መረጋገጣቸውን ተከትሎ በመጠለያ ካምፑ የሚገኙ በብዙ አስር ሺህዎች የሚቆጠሩት ኤርትራውያን ስደተኞች ለወረርሽኙ የመጋለጥ ከፍ ያለ አደጋ እንደተደቀነባቸው ይናገራሉ። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የድሬዳዋ አስተዳደር ከዚህ በፊት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲን ከጂቡቲ ለሚመለሱ ዜጎች ለይቶ ማቆያነት በመጠቀሙ በዩኒቨርሲቲው ላይ ጉዳት መድረሱንና ከጤና አንፃርም ከስደት ተመላሾቹ ጠፍተው ወደህብረተሰቡ ለመቀላቀል የሚያደርጉት የነበረው ጥረት ትልቅ የጤና ስጋት እንደፈጠረበት ገልጿል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ስድስተኛው ሃገርቀፍ ምርጫ እስከሚካሄድ ድረስ በሥልጣን ላይ ያለው አስተዳደር ሃገሪቱን የማስተዳደር ሃላፊነት እንዲቀጠል የፌዴሬሽን ምክር ቤት በቅርቡ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ተቃውሟቸውን ያሰሙ አንዳንድ የተፎካካሪ ድርጅቶች እንዳሉት በውሳኔው የአስፈፃሚው አካል ተፅዕኖ ያለመኖሩ ውሳኔውን በመላ ሃገሪቱ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን ምክር ቤቱ ገለጠ።…

ስድስተኛው ሃገርቀፍ ምርጫ እስከሚካሄድ ድረስ በሥልጣን ላይ ያለው አስተዳደር ሃገሪቱን የማስተዳደር ሃላፊነት እንዲቀጠል የፌዴሬሽን ምክር ቤት በቅርቡ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ተቃውሟቸውን ያሰሙ አንዳንድ የተፎካካሪ ድርጅቶች እንዳሉት በውሳኔው የአስፈፃሚው አካል ተፅዕኖ ያለመኖሩ ውሳኔውን በመላ ሃገሪቱ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን ምክር ቤቱ ገለጠ።…

በአንዲት ሴት ላይ የሚደርስ ማንኛውም ጥቃት በሁሉም ሴቶች ላይ የተሰነዘረ መሆኑን ማመን አለብን አሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ በዛሬው እለት መልእክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በመልእክታቸው፥ በቅርቡ የተሰማው አሳዛኝ ዜና ኮሮና ቫይረስ በአገራችን ከተከሰተ ወዲህ…

በፍቃዱ ኃይሉ የትግራይ ክልል ብሔራዊ ምክር ቤት ምርጫውን ከጳጉሜ በፊት ለማካሔድ ዛሬ ሰኔ 5፣ 2012 ወሰነ። የዚህ ውሳኔ አዝማሚያ ወዴት ነው? ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ከብልፅግና ጋር ያለው ፀብ የትግራይ ክልል ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ፀብ ተደርጎ መቆጠር ከተጀመረ ውሎ…

NAIROBI (Kenya) – Kenya coach Cliff Owuor is pleased with the off-court training of his players as they prepare individually for the FIBA AfroBasket 2021 qualifiers. The Morans tactician revealed… The post Kenya to return to AfroBasket in 27 years…

Kigali Arena in Rwanda was built in just six months. At 10,000-seat capacity, it is billed as the biggest indoor sports facility in Eastern and Central Africa and among the… The post Kigali Arena in Rwanda appeared first on Ethiosports.