ከንጉሥ ዳዊትና ከሰሎሞን ዘመነ መንግሥት በኋላ የእስራኤል ጉባኤ  ወደ ሮብዓም ፊት ቀርበው፣” አንተ ለዚህ ሕዝብ አገልጋይ ብትሆን፣ብትገዛለትና ደስ የሚያሰኝ መልስ በትሰጠው፣ምን ጊዜም የአንተ አገልጋይ ይሆናል“አሉት፡፡ሮብዓም ግን የሽማግሌዎችን ምክር አቃለለ፣ከዚህ የተነሳም እስራኤል ለሁለት ተከፍላ፤አስሩ የእስራኤል ነገዶች ከይሁዳ ተለዩ። ዛሬም ቢሆን የሕዝብ…

ብልጽግና ፓርቲ እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በፈረሰው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ንብረቶች ክፍፍል ጉዳይ መስማማት እንደተሳናቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ግንባሩ ባለፈው ጥር እንዲፈርስ ከተወሰነ በኋላ ብልጽግና ፓርቲ እና ህወሓት “የሚስማሙበት አንድ የጋራ አጣሪ እንዲመርጡ ለማስቻል…

ዛሬ ከባሌ ሮቤ ወደ ሻሸመኔ የሚወስደው አውራ መንገድ ዲንሾ ላይ በተቃዋሚዎች መዘጋቱ ተገለፀ። ተቃውሞው የተቀሰቀሰው በመንግስት ፀጥታ ሀይሎች ህይወቱ አልፏል የተባለውን ግለሰብ አቶ ሳዲቅ ኢብሮን የቀብር ስነስርአት ተከትሎ ነው።  ሙክታር ጀማል ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በአዋጅ እውቅና ማግኘቱ የሙስሊሙን ማህበረሰብ የሰባ አመት ጥያቄ የመለሰ መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እድሪስ ገለጹ። ትናንት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በአዋጅ እውቅና ማግኘቱን…

ከጊዜው ካልተማርን ከማን እንማራለን? ይህ ጊዜ ከወንጌል በላይ በራሱ ሰባኪ ነው።ዓለም ምንም ዓይነት ኃይል ከእንቅስቃሴዋ የማይገታት መስላ ትታይ ነበር።የአሜሪካ፣የአውሮፓ እና የሩቅ ምስራቅ የሽርክና ገበያዎች (”ስቶክ ኤክስቼንጅ”) ለአንድ ቀን የሚገታቸው ያለ አይመስላቸውም ነበር።የምድራችን ግዙፍ የመዝናኛ ቦታዎች ከአስረሽ ምችው ለአፍታም የሚያቆማቸው ነገር ይመጣል…

የጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ ሞት ተከትሎ በቀሰቀሰው ተቃውሞ በዋሽንግተን ዲሲ ኋይት ሃውስ ቤተመንግሥት አቅራቢያ የነበሩ በጎ ፈቃደኞችን ያነጋገረችው ጽዮን ግርማ ያሰናዳችውን የምስል ዘገባ ተከታተሉ።