ኦፌኮ ሊቀመንበር መረራ ጉዲና (ፕሮፌሰር) እና የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመንግሥትን የሥልጣን ዘመን በማራዘሙ ወደ አመፅ የሚያመራ ሰፊ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊፈጥር እንደሚችል፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሥጋት አለን አሉ፡፡ ሁለቱ ድርጅቶች ሰሞኑን ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ ውሳኔው ሕገ መንግሥቱን ከመጣሱም በላይ የአገሪቱን ሰላምና…

ከምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ(ምክክር ፓርቲ) ጉዳዩ፦ የሀገሪቱን ጉሮሮ ለኤርትራ አሳልፎ የሰጠው የኢሕአዴግ መንግስት ዳግም ታሪካዊ ስህተት በመስራት እኛ ኢትዮጵያውያን ውሀ እየተጠማን ለጅቡቲ ውሃ በነጻ የሰጠው የአሮጌው የኢሕአዴግ መንግስት ውሳኔ መንግስትዎ የእርምት እርምጃ እንዲወስድ ስለማሳሰብ      ኢሕአዴግ ዛሬ ኢትዮጵያን የጅቡቲ ጥገኛ አድርጓታል…

መከላከያ ሰራዊቱ ነጻና ገለልተኛ ሆኖ “የሃገርን ሉዋላዊነትና ህገመንግስቱን እንደሚያስከብር ሁሉ ምርጫ ቦርድም የተሰጠውን ህገመንግስታዊ ስልጣን ሁሉም አካል ሊያከብር ይገባል” – ንጉሱ ጥላሁን፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ****************************************** ምርጫን የማስፈፀም ስልጣን የተሰጠው በህግመንግስቱ አንቀፅ 102 የተቋቋመው ምርጫ ቦርድ ስለሆነ ሌላ አካል…

የጠዋቱ ፀሐይ ያለወትሮው ከሯል፤ ሁሉም አልፎ ሂያጅ ከንዳድ ለማምለጥ ይራኮታል፡፡ ከወዲያ ወዲህ ሳማትር ወገቡ ድረስ ዕቃ የተሞላበት አንድ ጠቆር ያለ የፌስታል ዘንቢል የያዙ ወይዘሮ ላይ ዓይኔ አረፈ:: ወይዘሮ እልፍነሽ ኃይለማርያም ይባላሉ። ከገበያ ለቤተሰባቸው ለዕለት ጉርስ የሚሆናቸውን አትክልት እና ፍራፍሬ ገዛዝተው…

ለገሃር በሚገኘው የይሁዳ አንበሳ ስር ችግኝ ለመትከል ያደረግነው ዝግጅት በፖሊስ ተደናቅፍጎብን ታስረናል ሲል ፓርቲው ገልጿል። የባልደራስን መግለጫ ከታች ይመልከቱት። – ፖሊስ ባልደራስን ማዋከቡን ያቁም! – ባልደራስ ዛሬ ወደ ለገሃር አምርቶ ነበር:: አላማው የጀግናውን የዘርአይ ደረሰ ገድል ለመዘከርና ዘርአይ የሞተለትን የይሁዳ…

በአገልግሎት ሰጪ፣ በግንባታ ስራ፣ በማዕድን ቁፋሮ መስኮች በተሰማሩ ድርጅቶች  እንዲሁም  መካከለኛ እና ትላልቅ የንግድ ተቋማት ላይ ባከናወንኩት የናሙና ጥናት አዳዲስ እና የተሻሻሉ ግኝቶችን (ኢኖቬሽኖችን) የሚጠቀሙት ቁጥራቸው አነስተኛ መሆኑን ደርሸበታለሁ ሲል የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን  ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ሁለተኛውን ሀገር አቀፍ የኢኖቬሽን ጥናት ከሰሞኑ ይፋ ያደረገው ኢንስቲትዩቱ የናሙና ጥናት ካደረገባቸው ድርጅቶች እና…

«በአስክሪን ምርመራ ኮሮና መገኘቱ ለኛ ትልቅ ማስጠንቀቅያ ሊሰጠን ይገባል። ጥንቃቂ ሊለየን አይገባም። በኮሮና ብዙ የኤኮኖሚና የማኅበረሰባዊ ቀዉሶች እየተከሰቱ ናቸዉ። የሕጻናት ወሲባዊ ጥቃትና ትንኮሳ አንዱ ነዉ። እንደዉም አንድ እናት እንዳሉት እኔ የሚያሳስበኝ የኮሮና በሽታ ሳይሆን ነገ ልጄን ምን አበላለሁ የሚለዉ ነዉ ብለዋል።»…

በሺዎች የሚቆጠሩ አንባቢያን የሚያዘወትሯቸው ቤተ-መጽሃፍት የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመግታት በተቀመጡ የጥንቃቄ ትዕዛዞች ምክንያት ለጊዜው ተዘግተዋል።የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተ-መጽሃፍት እና ቤተ-መዘክር ኤጀንሲ በዚህ ሰዓትም ቢሆን መጽሃፍት እና አንባቢያን እንዳይነጣጠሉ  በማሰብ አዳዲስ ስራዎችን መጀመሩን አስታውቋል። ከሰሞኑ ከፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ጋር «እናንብብ ፣እናብብ »…