የአሜሪካ ድምፅን ለአራት ዓመታት በዳይሬክተርነት የመሩት አማንዳ ቤኒት ሥራቸውን በፍቃዳቸው ለቀቁ። በቀድሞው የሃገሪቱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ተሹመው ተቋሙን ከ 2016 ዓ.ም. (እ ኤ አ) አንስቶ በዳይሬክተርነት ሲመሩ የቆዩት አማንዳ ቤኔት የሥራ መልቀቂያቸውን ያስገቡት ትናንት ሰኞ ሲሆን ምክትላቸው የነበሩት ሳንዲ ሱጋዋራም አብረዋቸው ለቅቀዋል። በጋዜጠኛነትና በሥነ-ፅሁፍ የላቀ ክንዋኔ ላሳዩ ለሚሰጠው የፑሊትዘር ሽልማት የበቁ ደራሲ፣ መርማሪ ጋዜጠኛና ኤዲተር የሆኑት ተሰናባቿ የቪኦኤ ዳይሬክተር ብሉምበርግ ኒውስ፣ ፊላዴልፊያ ኢንኳየረርና ዎል ስትሪት ጆርናልን ጨምሮ ለታላላቅ የዜና ድርጅቶች ሠርተዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የአውሮፓ ህብረትና አባል መንግሥታቱ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመመከት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ከ19 ቢሊዮን ብር ያላነሰ ገንዘብ ማንቀሳቀሱን በአዲስ አበባ የህብረቱ ሚሲዮን አስታውቋል። ይህ ድጋፍ የተለያዩ ተቋማትን ከወረርሽኙ ተፅዕኖ ለመታደግ እንደዋለም ተገልጿል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

በሰሜን ሸዋ ዞን በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦ ለጊዜው ያሉበት ካልታወቀው 16 አሽከርካሪዎችና ረዳቶች ውስጥ 12ቱ መገኘታቸውንና ወደለይቶ ማከሚያ ማዕከል መግባታቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ገለጸ፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

በቀውስ ጊዜ የሚሰጡ መረጃዎች ያለ ምንም አሻሚ ትርጉም ወደ ማኅበረሰቡ መድረሳቸውን ለማረጋገጥ ተደጋጋሚ ጥናት ማድረግ እንደሚገባ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች አሳሰቡ። በዚሁ በመረጃ አሰጣጥ ችግር ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረው የዓሣ ገበያ መሻሻል ማሳየቱን ደግሞ በባሕርዳር ከተማ የሚገኙ አስጋሪዎችና ነጋዴዎች ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ…