ትግራይ ክልልን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ሃገር ለማድረግ መስራት ዋና ዓላማና ግብ ያደረገ ፓርቲ የመሥራች ጉባኤውን አካሄደ። ራሱን የትግራይ ነፃነት ፓርቲ ብሎ የሰየመው ይህ ፓርቲ በአለፈው ቅዳሜ እና እሁድ በመቀሌ ከተማ የመስራች ጉባኤውን በማካሄድ የፓርቲው ሕገ ደንብና ፕሮግራም በማፅደቅ መሪዎቹን መርጧል። ዝርዝሩን…

ትግራይ ክልልን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ሃገር ለማድረግ መስራት ዋና ዓላማና ግብ ያደረገ ፓርቲ የመሥራች ጉባኤውን አካሄደ። ራሱን የትግራይ ነፃነት ፓርቲ ብሎ የሰየመው ይህ ፓርቲ በአለፈው ቅዳሜ እና እሁድ በመቀሌ ከተማ የመስራች ጉባኤውን በማካሄድ የፓርቲው ሕገ ደንብና ፕሮግራም በማፅደቅ መሪዎቹን መርጧል። ዝርዝሩን…

ጻድቃን ያወሩለት ሕያው የሞቱለት ይሄ ነው ነፃነት የባርነት ጠላት፤ ነፃነት ህብረት ነው መኖር ተፈቃቅሮ አንዱ አንዱን ሳይጠላው ሳይተፋው አንቅሮ፤ ነጻነት ሸማ ነው ንጹህ ያላደፈ በድንቁርናና በደም ያልጎደፈ፤ በስርዐት ተመርተን በደንቡ ካልያዝነው ካለቦታው ሲሆን ነፃነትም ጸር ነው፡፡ ፀርጋዬ መርጊያ 1966 ዓ.ም…

ዩናይትድ ስቴተስ ውስጥ ፖሊሶች ጭካኔ የተመላበት፣ የማጥቃት ተግባር ይፈፅማሉ በሚል፣ ቁጣ አዘል ህዝባዊ ተቃውሞ፣ ለሳምንታት ሲካሄድ የነበረ ሲሆን፣ የሃገሪቱ ፕረዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በፖሊሶች አያያዝ ላይ ለውጥ እንዲደረግ የሚያስችል ትዕዛዝ ትናንት ፈርመዋል። ዲሚክራቶችና ሪፑብሊካውያን የምክር ቤት አባላትም በየበኩላቸው፣ በፖሊስ ሃይሉ አሰራር…

የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በጋራ ተቀናጅተው ለመስራት ተስማሙ። በአካባቢው ለ3 ቀናት ጉብኝት ሲያደርጉ የነበሩት የጤና ሚኒስትር ደኤታው ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በሶማሌ ክልል ደዎሌ ለይቶ ማቆያ ያለውን መጨናነቅ ለማስቀረት በለይቶ ማቆያው ያሉ 97 ኮሮናቫይረስ ያለባቸው ሰዎች ወደሌሎች አካባቢዎች እንዲሄዱ…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 5,274 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው እንዲሁም ተጨማሪ 2 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቀዋል። ይህም በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3,759 አድርሶታል። እንደ ጤና ሚኒስቴር…