የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዛሬ በሃዋሳ ከተማ ባካሄደው 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ የሲዳማ ክልል የሥልጣን ርክክብ አካሄደ። የደቡብ ክልሉ ምክር ቤት ዛሬ በሃዋሳ ከተማ ባካሄደው 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ የውሳኔ…
Ethiopia’s press post-pandemic

Ethiopia’s media outlets have been hit hard by COVID-19 and are in dire need of economic life-support from the government Governments around the world are currently grappling with the economic downturn induced by COVID-19, some quickly rolling out stimulus packages…

ግድቡ ለኢትዮጵያውያን የኢኮኖሚ ጥያቄ ብቻም ሳይሆን የአንድነትና የአብሮነት ምንጭ ነው – የህግ ባለሙያዎችግድቡ ለኢትዮጵያውያን የኢኮኖሚ ጥያቄ ብቻም ሳይሆን የአንድነትና የአብሮነት ምንጭ ነው – የህግ ባለሙያዎችPosted by FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) on Wednesday, June 17, 2020

በኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት ይዘን የቆየነው ማህበራዊ መሠረታችን አንዱ ለሀገር ሽማግሌዎች የምንሰጠው ስፍራ ነው።የሀገሬው ህዝብ ከትንሹ የግለሰብ እና የቤተሰብ ግጭት ጀምሮ እስከ ትላልቅ ህብተረሰባዊ ጉዳዮች ድረስ በሽምግልና የመፍታት ባህልን ያዳበረ ትልቅ ህዝብ ነው። የተለያየ ባህል፣ እምነት፣ ቋንቋ፣ ሀይማኖትና የአኗኗር ዘይቤዎች ልዩነት…

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በመላው ዓለም ከተሰራጨና በሰዎች ላይ አካላዊ ጉዳት ማስከተል ከጀመረ በኋላ በተለያየ ዓለም ላይ የሚገኙ ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ ሰዎች በሚሰጡት ምስክርነት የሕመም ስሜትም ሆነ ምልክት ሳይታይባቸው በተለያየ አጠራጣሪ ምክንያት ምርመራ በሚያደርጉ ጊዜ ኮሮናቫይረስ እንደሚገኝባቸው ሲናገሩ በተደጋጋሚ ተሰምተዋል። ያነጋገርናቸው አንዳንድ ሰዎች…

በኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት ይዘን የቆየነው ማህበራዊ መሠረታችን አንዱ ለሀገር ሽማግሌዎች የምንሰጠው ስፍራ ነው።የሀገሬው ህዝብ  ከትንሹ የግለሰብ እና የቤተሰብ ግጭት ጀምሮ እስከ ትላልቅ ህብተረሰባዊ ጉዳዮች ድረስ በሽምግልና የመፍታት ባህልን ያዳበረ ትልቅ ህዝብ ነው። የተለያየ ባህል፣ እምነት፣ ቋንቋ፣ ሀይማኖትና የአኗኗር ዘይቤዎች ልዩነት…

ኦሞ የኢትዬጵያ አንድነትና ፍትሕ ማዕከል OMO Ethiopian Unity and Justice Center June 16, 2020 እናት አገራችን ኢትዮጵያ የጥንታዊ ታሪክ መዘክር የሰው ዘር መገኛ ስትሆን ፤ በመላ ህዝቦችዋ ጀግንነትና አንድነት በቅኝ ገዥዎች እጅ ሳትወድቅ ነፃነትዋን ጠብቃ ለመላው ጥቁር ሕዝብ ተምሳሌት በመሆን…

በድሬዳዋ የድልጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ሰራተኞች አስተዳደሩ ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ ሆነን እንድንሰራ እያደረገን ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ። በትናንትናው ዕለት በኮሮናቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ያለፉ አንድ የድሬዳዋ ነዋሪ ቫይረሱ እንዳለባቸው ሳይታወቅ ለ10 ቀናት በድልጮራ ሆስፒታል ቆይተዋል። ለሰውዬው በሆስፒታሉ የህክምና ክትትል ሲያደርጉላቸው የነበሩ የሆስፒታሉ ሰራተኞች…

‹‹በመስከረም 2013ዓ/ም በኃላ ፣ የኦነጎች ጥያቄ የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ሃረር፣ አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ ሃዋሳ ወዘተ የኖሪና የመጤ ዘረኛ ጥያቄ ወደ ዘር ፍጅት እንዳያመራ በየከተማው የተደራጀ ሠላማዊ ህዝባዊ ጋርድ መደራጀትና መገንባት አስፈላጊ ነው እንላለን፡፡›› 1889 እኤአ አዲስ አበባ የኢትዮጵያና የሸዋ ዋና መዲና…