ባለፈው ዓመት ከ9 ሚልዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች፣ በግጭትና በመዋከብ ተግባር ምክንያት ከመኖሪያቸው እንደተፈናቀሉ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰደተኞች አገልግሎት ያወጣው ዘገባ ገልጿል። በዓለም ዙሪያ ለመሰደድ የተገደዱት ሰዎች ብዛት፣ 79.5 ሚልዮን መድረሱን ዘገባው ገልጾ፣ ይህን ያክል ብዛት ያለው ተፈናቃይ ሲታይ ለመጀመርያ ጊዜ…

በቅርብ ግዜ በትግራይ ክልል “ትግራይ ሃገር መሆን አለባት” በማለት በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማካሄድ የተመሰረት የትግራይ ነፃነት ፓርቲ (ውድብ ናፅነት ትግራይ) ስለያዘው ፕሮግራም ሪፖርት ማቅረባችን ይታወቃል። ትግራይ ከኢትዮጵያ ተነጥላ የራስዋ ሃገር ትመስርት በሚል ጉዳይ ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት…

የቡሩንዲ አዲስ ፕረዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሽሜ በሀገሪቱ መዲና ጊቴጌ በሚገኘው ኢንጎማ ስቴድዮም፣ የፕረዚዳንትነት ቃለ – መሃላ ፈጸሙ። ፕረዚዳንት ፔር ንኩሩንዚዛ በድንገት ካረፉ፣ ሳምንት በሁዋላ ማለት ነው። ንዳይሽሜ ቃለ – መሃላ እንዲፈጽሙ የታቀደው ባለፈው ነሃሴ ወር የነበረ ሲሆን በንኩሩንዚዛ ሞት ምክንያት ተራዝሟል።…

ደቡብ አፍሪካ የኮሮናቫይረስን መዛመት ለመቆጣጠር ስትል፣ ለሦስት ወራት ያህል ተዘግታ ከቆየች በኋላ፣ በቅርቡ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ፣ ምግብ ቤቶችና ካዚኖዎች ወይም የቁማር ቦታዎችን፣ መክፈት እንደምትጀመር ታውቋል። የሃገሪቱ ፕረዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ፣ ትናንት ማታ በቴሌቪዥን ባደረጉት ንግግር፣ ፍቃድ ያላቸው ማረፍያ ቤቶችና የውበት ቦታዎችም…

ኬኒያ በኢትዮጵያውያን እየተገነባ ያለው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከኢትዮጵያውያን አልፎ ለቀጠናው የኢኮኖሚ ውህደት ጠቃሚ መሆኑን ኬንያ ገለጸች። የኬንያ ፓርላማ አፈ ጉባኤ ጀስቲን ሙቱሪ ዛሬ በኬንያ የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለምን በጽ/ቤታቸው ባነጋገሩበት ወቅት በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚካሄደው ድርድር ሁሉም…