“በዓይን የማትታይ ቅንጣት የሆነች ቫይረስ ‘ለዓለም ትልቁ ነኝ’ የሚሉትን ሁሉ ስታንበረክክ ሰዎች ወደ ውስጥ እንዲያዩ የሚያደርግ ሁኔታ መፈጠሩ ሕይወት ከኮረናቫይረስ በኋላ እንደነበረች ትቀጥላለች ብዬ አላስብም።” ፕሮፌሰር መስፍን አረአያ። “እዚህ በየሽታውን መከላከል የሚመሩት አንቶኒ ፋውቺ እስከ ሁለት መቶ ሺህ ሰው ምንም…