የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶላንድ ትረምፕ፣ የግል የፖለቲካ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ፣ የቻይናውን መሪ ሺ ጂንፒንግ ጨምሮ ከበርካታ ሃገር መሪዎች ጋር፣ የሃገርን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥና፣ ያልተገባ ግንኙነት መፈጸማቸውን የቀድሞ የብሄራዊ ፀጥታ አማካሪያቸው፣ ጆን ቦልተን ማስታወቃቸው ተዘግቧል፡፡ እንዲህ ያሉ ክሶችንና ሌሎች ትችቶችን ይዞ…

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ/ኢዜማ/ ገዥው ፓርቲ ከሕግ አግባብ ውጭ የሕዝብ ተቀባይነትን ለማግኘት ያደርገዋል ያለውን ሩጫ በአስቸኳይ እንዲያቆም ጠየቀ። በደቡብ ክልል የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ያዘጋጀው የአወቃቀር ዘዴ የተሳሳተ አካሄድ ነው አለ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ባልተፈለገ እርግዝና፥ በባህልና ባለባቸው የአካል ጉዳትና አዕምሮ ዕድገት ውስንነት ምክንያት በወላጆቻቸው የተጣሉና በማኅበረሰቡ የተገፉ 88 ህፃናትን ከተጣሉበት አንስቶ የሚያሳድግ አንድ የቤተሰብ በጎ አድራጊ ማኅበር መንግሥት ማድረግ የሚገባውን ድጋፍ ባለማድረጉ ሊበተን መሆኑን ማኅበሩ ለቪኦኤ ተናገረ። የማኅበሩ መስራችና ሰብሳቢ አቶ አርጋው አየለ…

በመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ታስረው ከተፈቱ ሰዎች መካከል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ ምሥራቅ ወለጋ ተወካይ በሁለት ዓመት ውስጥ ሁለት ጊዜ በመታሰሬ በቤተሰቤ ኑሮና ስነ-ልቦናዬ ላይ ጫና ፈጥሯል ይላሉ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር/ኦነግ/ እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ፓርቲ አመራሮችና አባላት መታሰራቸው በግለሰቦቹና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም በወደፊቱ…

ሲዳማ 10ኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ሆኖ እንዲደራጅና ህግ መንግሥታዊ መብቱን ያስከበረው በለውጡ መንግሥት የተተገበረው እውነተኛ የፌዴራልዝም ሥርዓት መሆኑን የሃዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ተናገሩ። የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው በበኩላቸው ለሲዳማ ህዝብ ደስታቸውን ገልፀው…

የትግራይ ሪፐብሊክ ለመመስረት በሚቀጥሉት ጥቂት ወራቶች የክልሉ ነዋሪዎች ድምፅ እንደሚሰጡ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን  ይህ የትግራይ መንግሥት የዛሬ29 አመት የ ሶማሌ ላንድ በመባል የተመሰረተው ነገር ግን እስካሁን በዐለም ነፃነቱ ያልታወቀው መንግሥት ተመሳሳይ መሆኑን ጌታቸው ረዳ ነግሮናል። ይህ አዲስ መንግሥት ተቅዋማትን እየገነባ…