”ድርድሩ ከሕግ አስገዳጅነት ይልቅ በበጎ ፍቃድ የታችኛው የተፋሰሱ አገሮች ላይ የሚደርስ ጉዳት ካለ እሱን ለመቀነስ ስለ አብሮ መኖር ሲባል ነው።” መግደላዊት መሳይ ‘የኢትዮጵያም ድምጽ መሰማት አለበት። እውነቱም መታወቅ ይኖርበታል።’ በሚል ነው የተሰባሰብነው። ” ሳምሳን ደምሴ ተፈራ “ዓላማዬ ከኛ ስር ለሚያድጉ…

”ድርድሩ ከሕግ አስገዳጅነት ይልቅ በበጎ ፍቃድ የታችኛው የተፋሰሱ አገሮች ላይ የሚደርስ ጉዳት ካለ እሱን ለመቀነስ ስለ አብሮ መኖር ሲባል ነው።” መግደላዊት መሳይ ‘የኢትዮጵያም ድምጽ መሰማት አለበት። እውነቱም መታወቅ ይኖርበታል።’ በሚል ነው የተሰባሰብነው። ” ሳምሳን ደምሴ ተፈራ “ዓላማዬ ከኛ ስር ለሚያድጉ…

የፍትህ ሚኒስቴር ባስቸኳይ እንዲታገድ አቤቱታ ቢያስገባም የፌደሬል ፍርድ ቤት ዳኛውየቀድሞ የፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ የብሄራዊ ጸጥታ አማካሪ ጆን ቦልተን መጽሐፋቸውን ማሳተም ይችላሉ ሲሉ ዛሬ ውሳኔ ሰጥተዋል የፍትህ ሚኒስቴር መጽሐፉ ታትሞ ከወጣ የመንግስት ሚስጥራዊ መረጃዎች ውጭ ሊወጡ ይችላሉ በማለት ህትመቱ እንዲታገድ ጠይቋል…

ቡሌ ደምሌ የልጆች መጽሀፍ ትረካ ቡሌ ደምሌ የልጆች መጽሀፍ ትረካ (Children’s Story in Amharic) The post ቡሌ ደምሌ የልጆች መጽሀፍ ትረካ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ዓርብ ኦክላሆማ ተልሳ ከተማ ላይ ለሚያደርጉት ህዝባዊ ስብሰባ ለመታደም በብዙ አስር ሺዎች እየተሰባሰቡ ነው ፕሬዚደንቱ ብዛት ያለው ደጋፊ የሚገኝበት ንግግር ሲያደርጉ በኮቪድ አስራ ዘጠኝ ምክንያት የተለያዩ የእንቅስቃሴ ክልከላዎች ከታዘዙና በሃገሪቱ ዙሪያ የፖሊስ የጭካኔ አድራጎቶችን…

የፊት ጭምብል መጠቀም  ወይስ አለመጠቀም ዛሬ አሚሪካውያንን የከፋፈፈለ ጉዳይ ሆኗል  ፊታቸውን አፍና አፍንጫቸውን በጭንብል ሳይሸፈኑ ደጅ ዝር የማይሉ አሉ ሳይሸፈኑ የሚዘዋወሩም አሉ ጉዳዩ አብዝቶ ያሳሰባቸው የቴክሳስ ክፍለ ግዛት ዘጠኝ ከተሞች ከንቲባዎች ለነዋሪዎቻቸው በጻፉት ደብዳቤ እባካችሁ ያለጭንብል አትውጡ ብለው አጥበቀው መማጸናቸውን…

ጥያቄ አለኝ ዛፍን ዛፍ ብሎ በወል ሥሙ፣ ዘረኛው ሲጠራ የራሱን የሰው ሥም ግን ለምን፣በጎሳው ተጠራ? የአፍሪካ ሀገር ሁሉ ፣ሲቋቋም መንግሥቱ ተብሎ እኮ አይደለም፣ ኩኩዩ ፣ሲኋሊ፣ቱትሲ ፣ ሁቱ… ለምን ተሰረዘ፣የኢትዮጵያዊው ፣ኢትዮጵያዊነቱ ? ለምንድነው የሚጠራው በነገድ ጥቂቱ? ተክዶ አይደለም ወይ ኢትዮጵያዊነቱ? አማራ፣ኦሮሞ፣ትግሬ፣ሲዳማ……

  Governments around the world are currently grappling with the economic downturn induced by COVID-19, some quickly rolling out stimulus packages in an effort to cushion the blow to their formal and informal business sectors.Ethiopia, on its part, has also…