ከጥቂት የኢትዮጵያ ስፍራዎች በስተቀር መላ ሀገሪቱን ዞሮ ለጎበኘው እና ላስጎበኘው ሄኖክ ስዩም የጉዞ ትርጉም ፍካት የተሞላበት ነው።የጉዞን ያክል ሊያስደስተው እና ሊረካው የሚችል ጉዳይ አለመኖሩን ደጋግሞ የሚያነሳው ለዚሁ ይመስላል። ከህጻንነቱ ጀምሮ ልቡን ያሸፈተው፤ አዳዲስ ነገሮችን የማየት ጉጉት፣ የማሰስ ፣የመጎብኘት ግፊት፤ የኃላ…

(ከዚህ በታች ያሉት አሓዞች የተገኙት ከህዝብ ቆጠራ ሪፖርትና ከተባበሩት መንግስታት ነው፡) ከ13 አመት በፊት በተደረገው የሕዝብ ቆጠራ 729955 ጌዴኦዎች እንዳሉ ተገልጿል፡፡ ከነዚህ ውስጥ 731871 ወይም 74.8 % በደቡብ ክልል፣ 729955 ወይም 73% በጌዴኦ ዞን ውስጥ ይኖራሉ፡፡ 19% የሚሆኑት ደግሞ፣ በኦሮሞ…

    የክልሎች ጣጣ ! ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም | ሰኔ 15/ 2012 ወያኔ ክልሎችን አካለ ስንኩላን አድርጎ የፈጠረው ለብልሃቱ ነው፤ ዋናው ዓላማ ጎሣዎችን በማናከስ ዳኛ ሆኖ አናታቸው ላይ ለመቀመጥ ነበር። ይህንን ዓላማ ሳይጨብጡ የክልሎችን አወቃቀር መደገፍ ‹‹ዋና ሳይችሉ ባሕር ውስጥ…

ጣና ማዲንጎ አፈወርቅ አዲስ ነጠላ ዜማ ” ጣና 2020″ «ጣና ታሟል» መንግሥት እና ሕዝቡ ጣናን ለመታደግ ትኩረት ይስጡ የአካባቢው ነዋሪዎች ጣናን ማዳን ለምን አቃተን? The post ጣና ማዲንጎ አፈወርቅ አዲስ ነጠላ ዜማ ” ጣና 2020″ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha…

የኢፌዲሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ለመከላከያ ሠራዊት ጀነራል መኮንኖች የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድን በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል፡፡ ይህንኑ በማስመልከት የጠቅላይ ሚንስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሰክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተቋሙ ህግና ስርዓትን የሚያስጠብቅ እንደመሆኑ ዘላቂነት…

አንዳንድ ጊዜ አለመናገር ከመናገር የሚሻልበት ጊዜ አለ፡፡ “አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል” የሚለውን ነባር ብሂል ይዘን ወደ ጣሊያን የቀደመ አንድ ታሪክ ጎራ ብንል እንዲህ ያለ ሃይማኖታዊና ሞራላዊ ስህተት በግልጽ የተስተዋለበት አጋጣሚ እናገኛለን፡፡ እርሱም ጣሊያን ኢትዮጵያን ልትወር በተነሣች ጊዜ የወቅቱ የሮማ ጳጳስ…

መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ/2012 አንድ ወዳጄ አንድ አዲስ መጽሐፍ አመጣልኝና ተመለከትሁት፤ ርዕሱ ‹‹ሕይወቴ፡ ለአገሬ ኢትዮጵያና ለወገኖቼ ለኢትዮጵያውያን ዕድገት የነበረኝ የሥራ ጥማት›› ይላል ደራሲው ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ገብረ ወልድ ነው፤ ቅጽ ፩ ብሎ (ከ1917 እስከ 1967)፡፡ ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት (እኔ ወልዴ…
How the West gets the WHO and Tedros wrong

by Henok Reta Western failings and US-China’s tensions led to unfair accusations against the global health body and its Ethiopian boss, Tedros Adhanom Ghebreyesus Visit of Emmanuel Macron, President of the French Republic to WHO Headquarters Geneva. He met with WHO…

መግቢያ፣ ዙሪያዋን ተብትቦ ከያዛት እሾክና አሜኬላ የሚያላቅቃት አዳኝ መሲህ አጥታ ስትሰቃይ የኖረች ኢትዮጵያ ሃገራችን በመጨረሻም በህይወት የመኖር አለመኖር የህልውና ትግል ውስት የገባችው ለረጅም ጊዜ በደረሰባት ያልተቋረጠ ጥቃትና ለተሰነዘረባት ጥቃት በሁሉም አቅጣጫ ተመጣጣኝ ምላሽ ባለመሰጠቱ ነው። የፋሽስት ተልእኮ አስፈፃሚ የሆኑ የባንዳ…

(ፀሐፊ: Raphael Addisu|17 June, 2020) ሀ) ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ቀጥታ ጦርነት አትገባም!! ይህ የማይሆንበትና ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ቀጥተኛ የምድርም ሆነ የአየር ላይ ጦርነት ለመግጠም የማትደፍርባቸው ቢያንስ ሁለት ምክንያቶች:- 1ኛ.) በአለም አቀፍ ህግ መሰረት ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ለማወጅ የሚያበቁ መነሻዎች የሏትም::…