ከላይ የተሰጠው  ርዕስ  የአርት ቲቪ ርዕስ አይደለም።ምንጭ – አርት ቲቪ ሰኔ 15/2012 ዓም  ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

ወላይታ ብቻውን እንጂ ከ«ኦሞቲካ ቤተሰብ» ቋንቋ ተናጋሪዎች ከጋሞና ከሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች ጋር ለመካለል እንደማይፈልግ የወላይታ ዞን ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ መወሰኑን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል። በሌላ በኩል ደግሞ መቀመጫውን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው የወላይታ፥ የዳውሮና የጋሞ ተወላጆችን በማካተት የተመሠረተው የኦሞ…

በአሜሪካ ከጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጀምሮ የተነሳው ተቃውሞና የፍትሕ ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያውያን የት ጠፋን? ለራሳችን እና ለልጆቻችን ስንል በፖለቲካ ሥርዓቱ እንዴት እንሳተፍ? ውይይት ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለና ከመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኔቫዳ የሕዝብ ተወካዮች አባል አሌክሳንደር አሰፋ ጋር ( ያድምጡት)…

ትናንት ከዓለምአቀፉ የአባቶች ቀን በበለጠ የበርካቶችን የፌስቡክ ገጽ ያጣበበው፤የመገናኛ ብዙኃንን አጀንዳ ያጥለቀለቀው ርዕሰ- ጉዳይ በምሥራቃዊው ንፍቀ ክበብ የታየው የፀሐይ ግርዶሽ እንደነበረ ተዘገበ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ወያኔ ክልሎችን አካለ ስንኩላን አድርጎ የፈጠረው ለብልሃቱ ነው፤ ዋናው ዓላማ ጎሣዎችን በማናከስ ዳኛ ሆኖ አናታቸው ላይ ለመቀመጥ ነበር፤ ይህንን ዓላማ ሳይጨብጡ የክልሎችን አወቃቀር መደገፍ ዋና ሳይችሉ ባሕር ውስጥ መግባት ነው፤ ተናግሬአለሁ ማለቱ ፋይዳ የለውም እንጂ የክልል ሀሳብ ጭንጋፍ መሆኑን ከተናገርሁ…

ደቡብ ሱዳን ለአፍሪካ ኅብረት አባልነት ማዋጣት ያለባትን ገንዘብ ባለመክፈሏ ድርጅቱ ድምፅ የመስጠት መብቷን አግዷል። ሀገሪቱ አልከፈለችም የተባለው መዋጮ 9 ሚልዮን 191 ሺህ ዶላር መሆኑን ጀምስ ባቲ ባጠናቀረው ዘገባ ገልጿል። በሌላ ዜና ደግሞ ከአፍሪካ የበዙ ስደተኞች በሚነገረው ዩጋንዳ ኮንጎ ዲሞክራስያዊት ሪፑብሊክ…