እንደ መነሻ፡ ፊደል የቆጠረው የሞኝ ብልጥ ረብ የጠፋበት ቅልጥ እውቀት ለግሞበት ባጅቶ በለቀመው ሆሄ ተምታቶ፤ ወረደ በክፋት ጎዳና ዘልቆ ወገን ጥሎ ምድርን ለቆ። ተመለስ በሉት ንቃ! ተጠለል በእውቀት ሥር ላንቃ ሳግ በሉት የእውነትን ሲቃ ያኔ ነውና ለፅድቅ የሚበቃ። እንደ ትንታኔ፡…

ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የኅዳሴ ግድብ ድርድር ሰሞኑን አንሠራርቶ የውኃ ሚኒስትሮቹ ሲነጋገሩበት ስንብተዋል። ቴክኒካዊ በሆኑ ጉዳዮች መግባባት ላይ የተደረሰ ቢመስልም ስምምነቶቹን በሕግ ማዕቀፍ ለማሰር የሚያስችል መግባባት ግን ገና እንደሌለ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለመንግሥት መገናኛ ብዙኃን…

ጥቁሩ አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ሚኒሶታ ግዛት ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንዳለ በመሞቱ ምክንያት በጥቁር አሜሪካውያን ላይ ያለውን አያያዝና አመለካከት በመቃወም የሚካሄዱት ሰልፎች እንደቀጠሉ ናቸው። በሀገሪቱ በብዙዎች ዘንድ የዘረኝነት ተምሳሌት ተደርገው የሚታዩ የባርነት ሥርዓት እንዲቀጥል የተዋጉ በርካታ የኮንፌደሬት አሜሪካ የጦር አዛዦችና…

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደዌ ሃርዋ ወረዳ አካባቢ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሥምሪት በወጡ የፖሊስ ባልደረቦችና በአካባቢው ኗሪ ላይ ተኩስ ተከፍቶ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል። በጥቃቱ አራት ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መደረሱ ተገልጿል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መመሪያ ላይ ሰሞኑን የተደረገው ማሻሻያ ዐዋጁንና እና እየተደረገ ያለውን ቁጥጥር ለማላላት ያለመ አለመሆኑን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የተደረገው መሻሻያ የሀገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ከግንዛቤ ያስገባ እንጂ መላላትን የሚያመለክት አለመሆኑን ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው። ሰሞኑን በተሻሻለው…

ድረሱልኝ ይላል ድምፅ አውጥቶ እንደሰው መተንፈስ አቅቶት አየር ስላነሰው ዓሣና ጉማሬው አዕዋፋት በሙሉ እምቦጭ ረግጧቸው ታፍነዋል አሉ ምን ዓይነት ዘመን መጣ? ትውልድን በጅምላ የሚቀጣ የፈጣሪ ወይስ የተፈጥሮ ቁጣ ጣናን የሚያክል ያገር ሀብት በወረርሽኝ ተጠቅቶ ማየት ለማነው? አቤት የሚባለው ቀጥተኛ ሃላፊነት…

ትናንት ዋሺንግተን ውስጥ ዋይት ሃውስ አቅራቢያ በሚገኘው ላፋየት አደባባይ የሚገኘውን የፕሬዚዳንት አንድሩው ጃክሰን መታሰቢያ ሃውልት ለመጣል የሞከሩትን ተቃዋሚዎች ፖሊስ በኃይል አባሯቸዋል። ተቃዋሚዎቹ ሃውልቱን በገመድ አስረው ሊጥሉት ሲሞክሩ የዩናይትድ ስቴትስ ፓርክ ፖሊስ አባላት ደርሰው በዱላና ለብላቢ ጋዝ በመርጨት አባረዋቸዋል። ፕሬዚደንት ዶናልድ…

የታሪክ ድርሳናት እንደሚነግሩን ግብጽ ከዛቻና ከሴራ አልፎ አባይን ከምንጩ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በዲፕሎማሲ ብቻ ሳይሆን በሃገራችን ላይ በርካታ ወረራዎችን ሞክራለች። ለምሳሌ በእኛ ዘመን አቆጣጥር በ1834 ዓ.ም ከሰላ 1848 ዓ.ም መተማ በ1840 ዓ.ም ደባርቅ ላይ ከአጼ ቲዎድሮስ ጋር ተዋግታለች። 1846…