የእግዚአብሔር ቃል፣”ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።ምሕረትን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፣ምሕረትን ያገኛሉና”ይላል።ይህን የአምላካችንን ቃልና ፈቃድ ተከትለን እውነተኛ ዕርቅ ለመፈጸም፣እኛም እውነቱን በግልፅ መነጋገር ይገባናል። ኢትዮጵያ አገራችን የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች አገር ናት፡፡ የብሔር፣ የብሔረሰብና የሕዝቦችን መብት ደግሞ  በእኩልነት መከበር አለበት። ይህም…

 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፣ የትግራይ ክልል ምክር ቤት፣ ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ እንደማይቀበል ማስታወቁን ፋና ብሮድካስቲንግ የቦርዱን መግለጫ ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ቦርድ ባወጣው መግለጫ “የትግራይ ክልል ምክር ቤት ኮቪድ 19ን እየተከላከለ፣ 6ኛውን ዙር ምርጫ ለማካሄድ የወሰነ በመሆኑ የኢፌዲሪ ህገ መንግስት…

በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ ለወራት ተዘግተው የቆዩ የንግድ ቤቶችና እንቅስቃሴዎች እየተከፈቱ ነው፡፡ በመሆኑም አሜሪካ የሚገኙ አንዳንድ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤቶችም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል፡፡ እንዴት ሆነው ይሆን? ደንበኞች መጥተውላቸው ይሆን? ሠራተኞቻቸውን መልሰው ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት ወደሚሰጡበት ደረጃ ተሸጋግረው ይሆን? ምን…

ከኮቪድ-19 አገግመው የሚወጡ ሰዎችን ማግለል እንዳይኖር ህክምናቸውን ጨርሰው የወጡ ሰዎችና የጤና ሚኒስቴር ጥሪ አቅርበዋል። ይህም ሆኖ ግን ሰዎች ስላገገሙ ብቻ በቶሎ ከቤተሰብ ጋር መቀላቀል እንደሌለባቸው የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ አሳስበዋል። ኢትዮጵያ እስካሁን ቁጥራቸው ወደ 5ሺህ የሚጠጋ ሰዎች ለቫይረሱ…

በኮቪድ-19 ስጋት ምክንያት የኒው ዮርክ ከተማ ማራቶን ውድድር መሰረዙን ዛሬ አዘጋጆቹ ይፋ አደረጉ። የኒው ዮርክ ማራቶን በመጪው ኅዳር ወር 50ኛ ዓመቱን በሚያከብርበት ዝግጅት ላይ ሃምሳ ሺህ ሯጮች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተመልካቾችና 10ሺህ በጎ ፈቃደኞች ያሰባሰባል ተብሎ ተጠብቆ ነበር። ዩናይትድ ስቴትስ…