…ካዛሬ 21 ዓመታት በፊት፣ ወደ ግብጽ ሀገር ሄጄ ነበር። በዚያም ጉዞዬ፣ የአባይን ዳርቻ ተከትዬ እስከ አሌክሳንድርያ ከተማም ድረስ ዘልቄ የአባይን መጨረሻ እስከ ሜድትራንያን ባሕር ለማየት ችዬ ነበር። የግብጽ ቆይታዬን ስጨርስ፣ በካይሮ ከተማ ላይ ከተነጣለለው የአባይ ወንዝ በአንዱ ዳርቻ ተቀምጨ፣ በቁጭትና…

የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት፣ ህወሓትና የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሕብረትን (ኢዴሕ) ከጥምረቱ መተዳደሪያ ደንብ ውጪ ሆነው ተገኝተዋል በሚል ከአባልነት መሰረዙን አስታወቀ። ጥምረቱ ይህን ያስታወቀው አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ካካሄደ በኋላ በሰጠው መግለጫ ነው፡፡ ጥምረቱ በአደረጃጀቱ ላይ ሰፋ ያለ ውይይት ማድረጉን የጠቆመ …

ባንኩ፣ወርቁ፣መሬቱ፣ጦሩ ከኛ፣ በኦነግ ማዘዣ ጣቢያ!!! የብልጽግና ፓርቲ ኮማንድ ፖስት!!! ‹‹አደባባይ ቆሞ አበጀሁ ቢላችሁ፣ ይህን ባለጊዜ ምን ትሉታላችሁ፡፡ ሁለት ጊዜ በላሁ እዚህ ቤት ገብቼ፣ ፊትም በወረራ ዛሬም ተመርቼ፡፡›› ለኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር የተከናወኑ ጸረ ህዝብ ሥራዎች መቼ…

የሚሞሪያል ደይ ምሽት፤ በሜኖሶታ ግዛት፤ ለሲጋራ ግዥ የተከፈለን 20 ዶላር የተጭበረበረ ነው ያሉ የስቶር ጠባቂዎች፤ ለፖሊስ ባደረጉት ጥሪ ተይዞ፤ በፖሊስ እጅ ህይወቱ በጠፋው ጥቁር አሜሪካዊ፤ ጆርጅ ፍሎይድ ጉዳይ የተቀሰቀሰው ቁጣ፤ እስካሁን በአንድም በሌላም መልኩ እንደቀጠለ ነው። የድርጊቱ ኢሰባዓዊት ሁሉንም ወገን…

መልካም ነገሮችን መደመር፣ኩንን ምግብሮችን መቀነሥ ከሆነ የጠ/ሚ ዶክተር አብይ “የመደመር” ፍልሥፍና ለማደግ፣ለመለወጥ እና ለመበልፀግ የሚፈልግ፣ግለሰብ፣ቡድን እና በአጠቃላይም የብልፅግና ጥማት ያላቸው ሁሉ፣ ሃሳቡን በብርቱ ይፈልጉታል።በዚህ ብርቱ  ፍላጎታቸውም  መሠለኝ ፣ይህ የመደመር ሃሳብ ከጠ/ሚሩ እንደቀረበ ጥቂት የማይባሉ ዜጎች  ከጠቅላይ ማኒሥቴሩ ጋር ተደምሬያለሁ። በማለት…

ዩናይትድ ኢትዮጵያንስ ፎር ፒስ ኤንድ ሪኮንስሌሽን የተሰኘ ድርጅት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የታላቁ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ ዓለማቀፍ ዘመቻ እንደሚጀመር አስታወቀ። ዘመቻው በግብፅ መሪዎች ሲነዛ የኖረውን የተዛባ አመለካከት ለማቃናት ያለመ እንደሆነ የድርጅቱ ፀኃፊ አስታወቁ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፖብሊክ በምሥራቅ ግዛቷ ሲዛመት የቆየውና ባጠፋው ህይወት ብዛት ሁለተኛ የሆነው የኢቦላ ወረርሽኝ ማክተሙን ይፋ አደረገች። ከ2 ዓመታት በፊት ምሥራቅ ኮንጎ ላይ የተቀስቀሰው ኢቦላ ቢያንስ 2ሺህ 280 ሰዎች ገድሏል። ወረርሽኙ እንደተገታ የተናገሩት የሃገሪቱ የጤና ሚኒስትር ሲሆኑ የዓለም የጤና ድርጅትም…