የጉደር-ፋጦ መስኖ ፕሮጄክት ግንባታ ሲጠናቀቅ አሁን ዝናብ ጠብቀው የሚያርሱ ገበሬዎችን በዓመት እስከ ሦስት ጊዜ ማምረት እንደሚያስችላቸው ተገለፀ።

ባንኩ፣ወርቁ፣መሬቱ፣ጦሩ ከኛ፣ በኦነግ ማዘዣ ጣቢያ!!! የብልጽግና ፓርቲ ኮማንድ ፖስት!!! ‹‹አደባባይ ቆሞ አበጀሁ ቢላችሁ፣ ይህን ባለጊዜ ምን ትሉታላችሁ፡፡ ሁለት ጊዜ በላሁ እዚህ ቤት ገብቼ፣ ፊትም በወረራ ዛሬም ተመርቼ፡፡›› ለኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር የተከናወኑ ጸረ ህዝብ ሥራዎች መቼ…

Water hasn’t yet started to accumulate in the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) but tensions are rising in Ethiopia, Egypt and Sudan. Negotiations over the dam, especially over terms for its filing and operation, seem to have reached an impasse…

ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ወረርሽኝ እና ምርጫ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የኢትዮጵያ ምርጫ መራዘሙን በተመለከተ ስለጀርመን ምርጫ ልምድ ለመግለፅ በአጭሩ እሞክራልሁ። የኢትዮጵያ ምርጫ ለመራዘሙ ምክንያት ተደርጎ የሚሰማው በወረርሽኙ የተነሳ የበለጠ ሊያጋልጥ የሚችለው ወይም አስቸጋሪው የምረጡኝ ቅሰቀሳ ዘመቻ፣ የምርጫው ሂደት እና በምርጫው ቀን ለማስፈፀም እንደማይቻል…