ኢትዮጵያ የምትመሰልበት ነገር አበዛዙ! ድመትም ትመስለኛለች፡፡ ድመት የገዛ ሙጫቅሊቶቿን ሳይቀር ቅርጥፍ አድርጋ ትበላለች፡፡ “ስለምትወዳቸው ነው” ይባላል፡፡ እንዲህ አድርጎም መውደድ የለም፡፡ ኢትዮጵያም ከጥንት እስካሁን ልጆቿን የምታነክተው ስለምትወዳቸው ከሆነ ፍቅሯና ውዴታዋ ባፍንጫቸው ይውጣ፡፡ ስንትና ስንት ትውልድን እየጨረሰ “አብዮት ልጆቿን ትበላለች!” ይባልልኛል –…

ቴልኮም በ21ኛው ክፈለ ዘመን የፋይናንስ ሥርዓት መተግበሪያ፣ የመገናኛ ብዙኃን የደም ቧንቧ፣ ከፍተኛ የሆነ ሀገራዊና ወታደራዊ መረጃዎችን ማስተላለፍያ፣ ከመሪዎች ጀምሮ ከፍተኛ የሀገር አስተዳደሪዎች መረጃ መቀባበያ፣ ለደህንነት ሥራዎች መረጃ ማግኛ ፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የጦር መሳሪያና ጦር ሜዳ ሆኖ ተመልከተናል። ከዚህ…

በተለያዬ ጊዜ ሁለት ህፃናትን በማታለል የደፈሩ የ65 ዓመት አዛውንት በ25 ዓመት እንዲሁም ያሳደጋትን የእንጀራ ልጁን የደፈረው ግለሰብ በ11 ዓመት ከዘጠኝ ወር ፅኑ እስራት መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቋል። በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ገላን ጉራ አካባቢ በሚገኝ የአንድ…