በፊልም፣ በግራፊክ ሥነ ጥበብ፣ በፎቶግራፍ፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በካርቱን ሥዕል እንዲሁም በልዩ ልዩ ዘርፎች የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች የጠ/ሚ አረንጓዴ ዐሻራ ጥሪ በሚል መለያ ቪዲዮዎችን አዘጋጅተው በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን እንዲያጋሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ በማህበራዊ የፌስ…

ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ አያውቁም በሚል በአዲስ አበባ የሚደረገውን የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር የሚካሄደውን የኮንደሚኒየም ዝርፊያ ጨምሮ ሀጢያቱን ለምክትል ከንቲባው ብቻ ማሸከም ለሚቃጣቸው የዋሆች ጋዜጠኛ መአዛ መሐመድ እንዲህ በግልጽ የፖለቲካውን ሀሁ አብራርታላቸዋለች። ያድምጡዋት ሼር ያድርጉትPosted by Adu Genete Tube on…

የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ሃላፊ አቶ አብርሃም ታደሰ እንደገለጹት በድንበር ተሸጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት “ጣናን እንታደግ” በሚል ጣና ሃይቅን የወረረውን የእንቦጭ አረምን ለማስወገድ ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ቀናት ወደ ባህርዳር ከተማ እንደሚጓዙ ተናግረዋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ…

ዶ/ር ወንድወሰን ደምሴ – በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አጣሪ ኮሚቴ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር የቀረቡለትን የሕገ መንግሥት መጠይቆች አስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ ላይ አተያያቸውን ይገልጣሉ።

በቀደመው ሕወሓት መራሹ የኢህአዲግ አመራር “በኃይልና ያለ ሕዝብ ፍላጎት ወደ ትግራይ ተካለዋል” ባላቸው የአማራ ግዛቶች ሕወሓት አካሂዳለሁ ያለው ምርጫ በህግ እንዲታገድ እንቅስቃሴ መጀመሩን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ አስታወቀ። የአማራ ህዝብ ግዛቶች በሕወሓት በጫናና በማን አለብኝነት የተካለሉ ናቸዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ…

በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ የምርምር አባላት፤ ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ – በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፣ ዶ/ር ከፍያለው አዲስ አለነ – በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤናና ቴሌቶን የሕጻናት ምርምር መካነ ጥናት ተመራማሪና ዶ/ር ያየህይራድ ዓለሙ – በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤…