የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትን በተመለከተ አል አህራም፣ አልጀዚራና ሮይተርስ እያሠራጩ ያለው ዘገባ ትክክል አለመሆኑን አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እንደተናገሩት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የውኃ ሙሌት በተያዘለት ጊዜ ይከናወናል፡፡ ‘‘የኢትዮጵያ…

“ጣናን እንታደግ” በሚል የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ድንበር የለሽ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመስጠት በተከናወነ መርሃግብር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ ኢንጅነር እንዳወቅ አብቴ የገንዘብ ድጋፉን ለአማራ ክልል አስረክበዋል ። ኢንጅነር እንዳወቅ በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንደገለጹት ጣና ሃይቅ…

የሀዲያ ብሔር በመካከለኛው ኢትዮጵያ ጠንካራ የሀዲያ ስርወ መንግስት መስርቶ ለብዙ መቶዎች ዓመታት ራሱን በራሱ ሲያስተዳድር የኖረ፣ የራሱ ግዛት የነበረው፣ የዜይላ ወደብ ፌዴሬሽን አባል የነበረና የታወቀ የውጭ ንግድ ግንኙነት የነበረው፣ በማንነቱ፣ በባህሉና በቋንቋው ኩሩ የሆነ ብሔር ነው። ሀዲያ የዳበረ የአስተዳዳር ስርአትና…