“እናቶች ከእርግዝና በፊት ባሕላዊ አትክልቶችን ከተመገቡ ያለ ጊዜያቸው የሚወለዱ ልጆችን ይቀንሳሉ” – ደረጀ ገድለ

ደረጀ ገድለ - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተመራማሪ፤ ከእርግዝና በፊት የእናቶች አመጋገብ በፅንስ ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ አስመልክቶ ስላደረጉት የምርምር ግኝቶች ይናገራሉ።

Continue Reading “እናቶች ከእርግዝና በፊት ባሕላዊ አትክልቶችን ከተመገቡ ያለ ጊዜያቸው የሚወለዱ ልጆችን ይቀንሳሉ” – ደረጀ ገድለ