በተስፋለም ወልደየስ በዓለም ባንክ በሁለተኛ ምክንያትነት የተቀመጠው “በኢትዮጵያ የኢነርጂ ዘርፍ ላይ እየተካሄደ ያለው ማሻሻያ በእቅዱ መሰረት እየተከናወነ አይደለም” የሚል ይዘት ያለው እንደሆነ ምንጮቹ ገልጸዋል። ባንኩ ባለፈው ህዳር ወር ባወጣው ሰነድ ላይ ይህን ማሻሻያ የሚደግፈው በዘርፉ “ጾታዊ ተኮር ለውጦች እንዲካተቱ፣ ከዋናው…

አዲስ አበባ በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የከተማ አውቶቡስ የፍጥነት መሥመር ግንባታ አስጀምራለች። ግንባታው መጀመሩ ለከተማዋና እና ለአጎራባች አካባቢዎች የትራንስፖርት ችግር መፍትሔ ይሰጣል የሚል ተስፋ እንዳላቸው የአዲስ አበባ እና በከተማዋ ዙርያ የሚገኙ አስተያየት ሰጭዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል…

”The United States takes note of the recent efforts of the African Union to facilitate additional discussions among the three countries on the GERD. We acknowledge the efforts by South African President Ramaphosa to bring this issue before the African…

“የአመራር ቁርጠኝነት ማነስ በአማራና በአፋር ድንበሮች ላይ የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት እንዳይፈቱ አድርገዋል” ሲሉ የሁለቱም ክልሎች ፕሬዚዳንቶች ገልፀዋል። የከልሎቹ አመራርና የፀጥታ አካላት በአካባቢዎቹ የድንበር ግጭትና መፍትሄዎች ላይ ባለፈው ሣምንት መክረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

“የአመራር ቁርጠኝነት ማነስ በአማራና በአፋር ድንበሮች ላይ የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት እንዳይፈቱ አድርገዋል” ሲሉ የሁለቱም ክልሎች ፕሬዚዳንቶች ገልፀዋል። የከልሎቹ አመራርና የፀጥታ አካላት በአካባቢዎቹ የድንበር ግጭትና መፍትሄዎች ላይ ባለፈው ሣምንት መክረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

መረጃ! ..”ሰዉ እየተመረጠ ኮንዶሚኒዮም ቤት በሚሰጥባት ሀገር..”እኛ ምትክ ቤት ሳናገኝ ለምን ጎዳና ላይ ትጥሉናላችሁ በማለት የጠየቁ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በታከለ ኡማ ፖሊስ ተደበደቡ። ..በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በቀድሞ ስሙ ቀበሌ 15 በመባል የሚታወቀው ከሜጋ የኪነ-ጥበብ ማዕከል በስተጀርባ የሚገኙ ኗሪዎችን…