ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ (ጉዳያችን ዜና)በጀዋር እና ግብረአበሮቹ ተግባር በርካታ የአምቦ፣የኦሮምያ እና ሌላውን ኢትዮጵያዊ አበሳጭቷል። ከእናቱ ወ/ሮ ጉደቱ ሆራ እና ከአባቱ አቶ ሁንዴሳ ቦንሳ ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ 135 ኪሎሜትር ርቀት በምትገኘው በአምቦ ከተማ የተወለደው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴ ትናንት ሰኔ 23/2012 ዓም በአዲስ አበባ ገላን…

በኮሮናቫይረስ ምክንያት ከአነስተኛ የንግድ ሥራዎች በተጨማሪ ባለኮከብ ሆቴሎችም ከመቀዛቀዝ እስከመዘጋት መድረሳቸውን የሆቴሎቹ ኃላፊዎች ለቪኦኤ ገልፀዋል። ከአገልግሎት፣ እንዲሁም ከሃገር ውስጥና ከውጭ ጎብኚዎች በሚገኝ ገቢ ላይ የተመሠረቱት የምጣኔ ኃብትና ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች በከፍተኛ ሁኔታ መጎዳታቸውን የከተማይቱ አስተዳደር አስታውቋል። የተቀዛቀዘውን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት መፍትኄ ጠቋሚ…

ከመንግሥት አካባቢ በወጣ መረጃ መሰረት በአሁኑ ሰዓት በመከላከያ በፖሊስ በደህንነት እና በየክልሉ ልዩ ሃይል አመራሮች የተዋቀረ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሚመራ ኃይል አገሪቱን እያረጋጋ ይገኛል። ኢንተርኔት የዋይፋይም መቋረጥ በጥባጮች አቅም እንዳይኖራቸው እድርጓል ተብሎአል። ከመንግሥት አካባቢ በወጣ መረጃ መሰረት በአሁኑ ሰዓት በመከላከያ…

እንግዲህ ማስተዋል ከጠፋ ምን እናደርጋለን፡፡ ነገሮችን በማስተዋል መመልከት እጅግ ይጠቅማል፡፡ እኔ ብሆን የሐጫሉን ጉዳይ እንድህ እመረምረዋለሁ፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ሀጫሉ በኦኤምኤን ቀርቦ ስለሚኒሊክ ፈረስና ስለባንክ የገንዘብ ብድር አውርቷል፡፡ ሐጫሉ በተፈጥሮው ስለሚኒሊክ ሊመረው የሚችል አንዳች ታሪካዊ እውነት የለም፡፡ ሐጫሉ የነፍጠኛ ዘር…

  አያ እርጅና ተደብቀህ ትከርምና ሰዎችን አዘናግተህ ትመጣለህ ዕድሜ ቆጥረህ ቀርቷል ተብለህ ስትታማ ከች ትላለህ ሳታቅማማ እንኳን መሞት አለ ማርጀት ብሎ ነበር የኔ አባት ስለገባው መዳከሙ እጅና እግሩ መዛሉ አያ እርጅና እንዴት ከረምክ ዕድሜ አስልተህ ከየት ብቅ አልክ ማሸበቱ ሳይበቃህ…