በአማራ ክልል መንግሥት 1ሺህ 244 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መልቀቁን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ መስሪያ ቤት አስታወቀ። በይቅርታ የተለቀቁት ዕድሜያቸው የገፋ፣ የጤና ችግር ያለባቸው፣ አንድ ሦስተኛውን እስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁና ሴቶች መሆናቸውንም አመልክተዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

THE LATEST UPDATE: Updated: July 31st, 2020 Ethiopia Coronavirus Cases Reach 17,530 As COVID starts to surge, Ethiopia battles complacency Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Response Overview Africa’s confirmed COVID-19 cases exceed 750,000 Coronavirus Deaths on the Rise in Almost Every…

በቅርቡ ኦሮምያ ውስጥ የተነሳው ሁከት የቀጠፈው ህይወት ቁጥርና የወደመው ንብረት ግምት ምን እንደሚመስል ዛሬ በብዙ መንገድ እየተነገረ ነው።  በዚህ ሁሉ የአኀዝ ዝርዝርም ሆነ የሁኔታዎች ዘገባ ውስጥ ግን በተጎችዎቹ ላይ የደረሰውና እየደረሰ ያለውን የአካል ሥቃይና የመንፈስ ስብራት ሙሉ በሙሉ ማየት አይቻልም።  ያሳለፉትን ስቃይ ልክ የሚያውቁት የስቃዩ ሰለባዎች ብቻ ናቸው።  ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ…

በትግራይ ክልል ይካሄዳል በተባለው ምርጫ ለመሳተፍ አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸው ተገልጿል። በተጨማሪም አሥራ አንድ የግል ተወዳዳሪዎች መመዝገባቸውን ክልሉ ያቋቋመው የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል። ኮሚሽኑ በምርጫው መሣተፍ ለሚፈልጉ ፓርቲዎችና ግለሰቦች ያካሄደው የሦስት ቀናት ምዝገባ ትናንት ማምሻውን ተጠናቅቋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

አዲሱ የሲዳማ ክልል ሃገር ለማተራመስ ለሚጣጣሩ አካላት እድል እንደማይሰጥና ከፌዴራል መንግሥት ጎን በመቆም ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልፅግና እንደሚሠራ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ አስታውቋል።  በዚህ ክረምት በአገረ አቀፍ ደረጃ ለመትከል ከታቀደው 5 ቢሊዮን ችግኝ ክልሉ በአንድ ጅምበር 11 ሚሊዮን ችግኝ መተከሉንና እስከ ሃምሌ 30 / 2012…