የሐጫሉ ሞት ኢትዮጵያዊ ነኝ በሚለው አመለካከቱ እንደጠላት ስለሚያስቡተ ታዋቂነቱና ስለሚነሊክ የተናገረውን ደግሞ ሕዝብነ ከሕዝብ ለማጋጨት እንደ ጥሩ ምክነያት ሊጠቀሙበት በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደሚባለው ነው ጠላቶቻችን የሠሩብን፡፡ ሥለዚህ ሁሉም ያስተውል፡፡ እነጀዋር ከመጀመሪያውም ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነበር ዓላማቸው፡፡ የለንደኑን ስብሰባቸውን አትርሱት፡፡…

በኢትዮጵያዊው ወገናችን በታዋቂው ድምጻዊ በሃጫሉ ሁንዴሳ መሞት እጅግ ኣዝነናል:: ዬሃጫሉን ገዳዮች በብርቱ እያወገዝን የፍትሕ ኣካላት ሞያን መሰረት ባደረገ እውቀት ኣጣርተው በኣፉጣኝ ለፍርድ እንዲያቀርቧቸው እንጠይቃለን:: ሞትን ኣስመልክቶ ጥልቅ ሃዘንን መግለፅ የወረስነው የኢትዮጵያዊነት ባህል ብቻ ሳይሆን የሰብኣዊነታችንም መግለጫ ነው:: ይህንን በሚፃረር መንገድ…

ይታየኛል ያ ቀን መምጣቱ እንደማይቀር ማስተዋል ከቻለ የዕይታው መነፅር ስሜቴ ተውገርገር ድምፅህን አሰማ ህልምህን ተናገር ቅዠትክንም ደርድር ምኞትክን አስረግጥ አድማጭ ድንገት ካለ በአዕምሮው ያመነ የተደላደለ ከአጥናፍ እስከ አጥናፉ ሰላም ሰፍኖ በአገር ፖለቲካው ሰክኖ በውል ሲነጋገር ከጥፋት ዓለሙ ሁሉም ፊቱን ሲያዞር…

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዚደንት እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ ውስጥ ሁከት ለመቀስቀስ በመሞከር ተጠርጥሮ እንደታሰረ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ገለጸ። የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ምሽት ላይ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ጸጋ እንዳሉት በአዲስ አበባ ሁከትና ግጭት…