ዛሬ [ረቡዕ] በአምቦ ከሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እና የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ከሚፈጸምበት ቦታ ጋር ተያይዞ በተከሰቱ ግጭቶች የሟቹን ድምጻዊ አጎትን ጨምሮ 5 ሰዎች መገደላቸውን ከቤተሰብ፣ ከከተማው ነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች ቢቢሲ አረጋግጧል። ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪም ከ10 በላይ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውም ተነግሯል።…

በሃጫሉ ሁንዴሳ ህልፈት በእጅጉ ያዘኑ መሆናቸውን በመግለፅ ለቤተሰቡ፣ ለጓደኞቹ፣ ለመላው የኦሮሞና የኢትዮጵያ ሕዝብ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ኦቦ ዳዉድ ኢብሳ የማንም ሲቪል ህይወት በዚህ ዓይነት ሁኔታ ማለፍ እንደሌለበት አሳስበዋል። ነፃና ግልፅ ምርመራ እንዲካሄድም ለመንግሥት ጥሪ አቅርበዋል። “በሕዝቦች መካከል…

የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ ዛሬ [ረቡዕ] ማምሻውን ከፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጋር በመሆን ለመንግሥት የመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ የማክሰኞው የጃዋር መሐመድ እንቅስቃሴ የሰኔ 15 ግድያ ለመድገም ያለመ ነበር ሲሉ ተናገሩ። ኮሚሽነሩ አክለውም አዲስ አበባ ተጀምሮ አዲስ አበባ የሚያልቅ…

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ The…

አይበገሬውን፣ ጀግናውን ልጃችንን በላችሁት? አሁን ማ  ይሙት በእንዲህ አይን ያወጣ ግልጽ የአገርና የወገን ክህደት ሥልጣን ልትመለሱ ወይም ጃንጥላ ያዦቹ ወደ እልፍኝ ልትቀርቡ? እናንት ደመነፍሶች እውነትም ዖሮሞን ወይም ኢትዮጵያን አታውቋትም። ለነገሩስ ባእዳን አይደላችሁ? ምድረ የደናቁርት ጄኔራል፣ ማርሻል፣ ዶር አስተማሪ፣ ምናምንቴ ተብዬዎች!…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተሰማቸውን ሃዘን ትናንት ማምሻውን በኢትዮጵያ ቴሌቭዢን ቀርበው ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል።  የሃጫሉ ግድያ ጉዳይ ባስቸኳይ ተጣርቶ ፍትህ እንዲያገኝ ያሳሰቡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ጠላቶቻንን በህዝብ መካከል ግድያ እንዲፈጠር፣ ሰላማችን እንዲደፈርስ ያላቸው ግብ እንዳይሳካ” ሲሉ ህዝቡ ከመንግሥት ጋር እንዲቆም ጥሪያቸውን አሰምተዋል።…

“የልጄን ደም ያፈሰሱትን ሰዎች መንግሥት ሕግ ፊት እንዲያቀርብልኝ እፈልጋለሁ” ሲሉ ሰኞ ዕለት እስካሁን ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰ ጥይት የተገደለው ታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ድምፃዊ ሃጫሉ አባት አቶ ሁንዴሳ ቦንሳ ተናገሩ።

የአገራችን ኢትዮጵያ ዋና ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ ዉስጥ ለጊዜው አልታወቁም በተባሉ ታጣቂዎች በትላንትናው እለት ወጣቱ የሙዚቃ ባለሞያ ሐጫሉ ሁንዴሳ በግፍ ተገድሏል፡፡ ይሄ እጅግ የሚያሳዝን እና ዜጎች በገዛ አገራቸው ዉስጥ በሰላም ወጥተው የመግባት ምንም ዋስትና እንደሌላቸው የሚይሳይ ነው፡፡ የወጣቱን ድምፃዊ ሞት…